ፎቶ አልተጫነም
ቤትሽያጭ3 ወር በፊት

አስቸኳይ ለሽያጭ የቀረበ ቤት - ሃዋሳ ኢንደስትሪ ፓርክ ሳይት-1

4,400,000 ብር

Sidama(ክልል)Hawassa(ከተማ/ወረዳ)Industry Park Site-1 (የመጀመሪያ ሜዳ)(አካባቢ)

ሃዋሳ ኢንደስትሪ ፓርክ ሳይት-1 (የመጀመሪያ ሜዳ)

ንብረቱን ያጋሩ · Share Property

WhatsAppFacebook

የቤቱ ዝርዝር

3ክፍሎች
200ካሬ ሜ.

ዝርዝር መግለጫ

አስቸኳይ ለሽያጭ የቀረበ ቤት። ይዞታ ስፋት 200 ካሬ። ጥግ ላይ 3 ክፍል የብሎኬት ቤት ያለው። ከፊትለፊት ተጨማሪ 1 ሱቅ ያለው። በፈለጉት ዲዛይን ትልቅ ቤት ለመገንባት መሰረት የወጣለት። ሴፕቲክ ታንክ የጨረሰ። የጥዋት ፀሐይ የሚያይ በግንብ የታጠረ። ለመኖሪያ ምቹ የሆነ ሰፈር ላይ የሚገኝ። Commission 2% አለው።

ተመሳሳይ ቤቶች

የሚሸጡት ወይም የሚያከራዩት ንብረት አለዎት?

Do you have a property to sell or rent?

ንብረትዎን በነፃ ያትሙ እና በሺዎች የሚቆጠሩ ገዢዎችን ያግኙ።
Publish your property for FREE and reach thousands of potential buyers.

ተመሳሳይ ንብረቶች እየፈለጉ ነው?

Looking for similar properties?

ኢሜይልዎን ብቻ ያስገቡ — ተመሳሳይ ንብረቶች ሲገኙ ማሳወቂያ ይቀበሉ። መለያ አያስፈልግም።
Just enter your email — get notified when similar properties become available. No account required.

ለበለጠ መረጃ ደውሉ

4,400,000 ብር

ደውሉ