ፎቶ አልተጫነም
ቤትሽያጭ3 ወር በፊት

አስቸኳይ ለሽያጭ የቀረበ ቤት - ሃዋሳ ጎርጎሪዮስ ትራፊኮች መንደር አካባቢ

3,900,000 ብር

Sidama(ክልል)Hawassa(ከተማ/ወረዳ)ጎርጎሪዮስ ትራፊኮች መንደር አካባቢ(አካባቢ)

ሃዋሳ ጎርጎሪዮስ ትራፊኮች መንደር አካባቢ

ንብረቱን ያጋሩ · Share Property

WhatsAppFacebook

የቤቱ ዝርዝር

3ክፍሎች
2WC
130ካሬ ሜ.

ዝርዝር መግለጫ

አስቸኳይ ለሽያጭ የቀረበ ቤት። ገንዘብ ተፈልጎ ነው፣ ለትርፍ የሚሆን። L-shape ቤት፣ 130 ካሬ በካርታ። ሰፊ ሳሎን እና 3 መኝታ ክፍሎች፣ ከውስጥ እና የውጭ ባኞቤት፣ ኪችን ያለው። ዙሪያው በግንብ የታጠረ፣ ሴራሚክ እና ቴራዞ ንጣፍ። የባንክ ዋጋ 2,200,000 ብር፣ ካሽ ዋጋ 1,700,000 ብር (ድርድር የለውም)፣ በወር 40,000 ብር ብቻ የሚከፈል። ቶታል ዋጋ 3,900,000 ብር - ድርድር የለውም።

ተመሳሳይ ቤቶች

የሚሸጡት ወይም የሚያከራዩት ንብረት አለዎት?

Do you have a property to sell or rent?

ንብረትዎን በነፃ ያትሙ እና በሺዎች የሚቆጠሩ ገዢዎችን ያግኙ።
Publish your property for FREE and reach thousands of potential buyers.

ተመሳሳይ ንብረቶች እየፈለጉ ነው?

Looking for similar properties?

ኢሜይልዎን ብቻ ያስገቡ — ተመሳሳይ ንብረቶች ሲገኙ ማሳወቂያ ይቀበሉ። መለያ አያስፈልግም።
Just enter your email — get notified when similar properties become available. No account required.

ለበለጠ መረጃ ደውሉ

3,900,000 ብር

ደውሉ