ፎቶ አልተጫነም
ቤትሽያጭ3 ወር በፊት

የሚሸጥ የመሀበር ቤት - ቃሊቲ አለም ባንክ

5,600,000 ብር

Addis Ababa(ክልል)Akaki Kaliti(ክፍለ ከተማ)ቃሊቲ አለም ባንክ(አካባቢ)

ቃሊቲ አለም ባንክ, አቃቂ ቃሊቲ, አዲስ አበባ

ንብረቱን ያጋሩ · Share Property

WhatsAppFacebook

የቤቱ ዝርዝር

6ክፍሎች
94ካሬ ሜ.

ዝርዝር መግለጫ

የሚሸጥ የመሀበር ቤት። የቦታው ስፋት 94 ካሬ ሜትር። አከፋፈሉ: መሬት ላይ ፓርኪንግ እና ሙሉ ሳሎን ከነ ኪቸኑ፤ 1ኛ ፎቅ የማስተማሪያ ቤድሩም፤ 2ኛ ፎቅ 3 መኝታ ክፍሎች፤ 3ኛ ፎቅ 2 ተጨማሪ መኝታ እና 1 የቢሮ ክፍል። ቴራስ አለው። ከ840 በላይ የመሀበር ቤቶች ባሉበት ሰፊ የመኖሪያ መንደር ዉስጥ ሲሆን፣ አፓርትመንቶች፣ የሊዝ ቦታዎች፣ ሞሎች፣ ትምህርት ቤቶች፣ ባስ ስቴሽን፣ 4+ የስፖርት ማዝናኛዎች አሉ። የዉስጥ ለዉስጥ መንገዶች ከ8 እስከ 40 ሜትር ስፋት አላቸው። ለጉብኝት አስቀድሞ ቀጠሮ ማስያዝ ያስፈልጋል።

ተመሳሳይ ቤቶች

የሚሸጡት ወይም የሚያከራዩት ንብረት አለዎት?

Do you have a property to sell or rent?

ንብረትዎን በነፃ ያትሙ እና በሺዎች የሚቆጠሩ ገዢዎችን ያግኙ።
Publish your property for FREE and reach thousands of potential buyers.

ተመሳሳይ ንብረቶች እየፈለጉ ነው?

Looking for similar properties?

ኢሜይልዎን ብቻ ያስገቡ — ተመሳሳይ ንብረቶች ሲገኙ ማሳወቂያ ይቀበሉ። መለያ አያስፈልግም።
Just enter your email — get notified when similar properties become available. No account required.

ለበለጠ መረጃ ደውሉ

5,600,000 ብር

ደውሉ