አያት ደባባይ - ዘመናዊ G+1 ቤት ከ1500 ካሬ ቦታ ጋር — 1
1 / 3
ቪላሽያጭ1 ሰዓት በፊት

አያት ደባባይ - ዘመናዊ G+1 ቤት ከ1500 ካሬ ቦታ ጋር

170,000,000 ብር

ዋጋ ይደራደራል

Addis Ababa(ክልል)Akaki Kaliti(ክፍለ ከተማ)Ayat Debabay(አካባቢ)

አያት ደባባይ, አዲስ አበባ

ንብረቱን ያጋሩ · Share Property

WhatsAppFacebook

የቤቱ ዝርዝር

4ክፍሎች
4WC
1500ካሬ ሜ.

ዝርዝር መግለጫ

አያት ደባባይ አካባቢ 1500 ካሬ ሜትር ቦታ ያለው ዘመናዊ G+1 ቤት። ቢፈልጉ ለ3 ቆርጠው ቤቶች ሰርተው ማትረፍ ይቻላል። ቤቱ የሚከተሉትን ይዟል፦ እጅግ ዘመናዊ እና ሰፊ ሳሎን፣ ዘመናዊ እና ባህላዊ ኪችን፣ ራሱን የቻለ መመገቢያ ቦታ፣ የተለየ ሚኒ ባር፣ ዋና መኝታ ክፍል ከመልበሻ ክፍል፣ ጃኩዚ እና የተለየ ሻወር ቦክስ ጋር፣ 4 መኝታ ክፍሎች፣ 4 መታጠቢያ ቤቶች፣ 1 የእንግዳ ክፍል እና መፀዳጃ ቤት፣ የሰራተኛ ክፍል፣ ራሱን የቻለ ቢሮ። ሰፊ አረንጓዴ ቦታ ያለው ግቢ ለቤተሰብ ዝግጅት፣ እንግዳ መቀበያ፣ አትክልት ማልማት ወይም ተጨማሪ ማስዋብ ተስማሚ ነው። ዋጋ 170 ሚሊዮን ብር፣ ውስን ድርድር አለው።

ተመሳሳይ ቤቶች

የሚሸጡት ወይም የሚያከራዩት ንብረት አለዎት?

Do you have a property to sell or rent?

ንብረትዎን በነፃ ያትሙ እና በሺዎች የሚቆጠሩ ገዢዎችን ያግኙ።
Publish your property for FREE and reach thousands of potential buyers.

ተመሳሳይ ንብረቶች እየፈለጉ ነው?

Looking for similar properties?

ኢሜይልዎን ብቻ ያስገቡ — ተመሳሳይ ንብረቶች ሲገኙ ማሳወቂያ ይቀበሉ። መለያ አያስፈልግም።
Just enter your email — get notified when similar properties become available. No account required.

ለበለጠ መረጃ ደውሉ

170,000,000 ብር

ደውሉ