ፎቶ አልተጫነም
ቤትሽያጭ3 ወር በፊት

ለሽያጭ የቀረበ ዘመናዊ ቤት - ሃዋሳ ኢ/ፖርክ አካባቢ

4,500,000 ብር

ዋጋ ይደራደራል

Sidama(ክልል)Hawassa(ከተማ/ወረዳ)ኢንዱስትሪያል ፓርክ የመጀመሪያው ሜዳ አካባቢ(አካባቢ)

ሃዋሳ ኢ/ፖርክ የመጀመሪያው ሜዳ አካባቢ

ንብረቱን ያጋሩ · Share Property

WhatsAppFacebook

የቤቱ ዝርዝር

3ክፍሎች
2WC
110ካሬ ሜ.

ዝርዝር መግለጫ

ዘመናዊ ቤት ለሽያጭ። ይዞታ ስፋት 110 ካሬ። ሙሉ በሙሉ በአዳማ ቆርቆሮ ያለቀ። የውስጥ እና የውጭ ባኞቤት እና ኪችን አለው። ዋናው ባለ ሶስት መኝታ ሳሎን ጋር። ሸክላ እና ቴራዞ ባማረ መልኩ ያለቀለት። ለመኖሪያ ተመራጭ ሰፈር ላይ የሚገኝ፣ ግቢው የሚያምር።

ተመሳሳይ ቤቶች

የሚሸጡት ወይም የሚያከራዩት ንብረት አለዎት?

Do you have a property to sell or rent?

ንብረትዎን በነፃ ያትሙ እና በሺዎች የሚቆጠሩ ገዢዎችን ያግኙ።
Publish your property for FREE and reach thousands of potential buyers.

ተመሳሳይ ንብረቶች እየፈለጉ ነው?

Looking for similar properties?

ኢሜይልዎን ብቻ ያስገቡ — ተመሳሳይ ንብረቶች ሲገኙ ማሳወቂያ ይቀበሉ። መለያ አያስፈልግም።
Just enter your email — get notified when similar properties become available. No account required.

ለበለጠ መረጃ ደውሉ

4,500,000 ብር

ደውሉ