የሚሸጥ የድሮ ቤት ያለው ቦታ - ልደታ አብነት አደባባይ አካባቢ — 1
1 / 2
ቦታሽያጭ3 ወር በፊት

የሚሸጥ የድሮ ቤት ያለው ቦታ - ልደታ አብነት አደባባይ አካባቢ

12,000,000 ብር

ዋጋ ይደራደራል

Addis Ababa(ክልል)Lideta(ክፍለ ከተማ)አብነት አደባባይ(አካባቢ)

ልደታ፣ አብነት አደባባይ አካባቢ፣ ከአስፓልቱ 150 ሜትር ገባ ያለ

ንብረቱን ያጋሩ · Share Property

WhatsAppFacebook

የቤቱ ዝርዝር

125ካሬ ሜ.

ዝርዝር መግለጫ

125 ካሬ ሜትር ቦታ ሲሆን ሁለት መንገድ የያዘ ነው። ያለው ቤት አፍርሶ መጋዘን ለማድረግ ወይም ለሌላ ግንባታ ተስማሚ ነው። አሁን ላይ ጥሩ ገቢ ያለው ቦታ ሲሆን ከአስፓልቱ 150 ሜትር ገባ ያለ ነው። ፈቃድ ወጪ ሻጩ ይሸፍናል። 2% ኮሚሽን ሚጠይቅ ሲሆን ወሳኝ ገዥ ብቻ እንዲደውሉ ተጠይቋል።

ተመሳሳይ ቤቶች

የሚሸጡት ወይም የሚያከራዩት ንብረት አለዎት?

Do you have a property to sell or rent?

ንብረትዎን በነፃ ያትሙ እና በሺዎች የሚቆጠሩ ገዢዎችን ያግኙ።
Publish your property for FREE and reach thousands of potential buyers.

ተመሳሳይ ንብረቶች እየፈለጉ ነው?

Looking for similar properties?

ኢሜይልዎን ብቻ ያስገቡ — ተመሳሳይ ንብረቶች ሲገኙ ማሳወቂያ ይቀበሉ። መለያ አያስፈልግም።
Just enter your email — get notified when similar properties become available. No account required.

ለበለጠ መረጃ ደውሉ

12,000,000 ብር

ደውሉ