ለሽያጭ የቀረበ ኮንዶሚንየም - ሃዋሳ ሜምቦ ኮንዶሚንየም — 1
1 / 1
አፓርትመንትሽያጭ3 ወር በፊት

ለሽያጭ የቀረበ ኮንዶሚንየም - ሃዋሳ ሜምቦ ኮንዶሚንየም

3,600,000 ብር

Sidama(ክልል)Hawassa(ከተማ/ወረዳ)Membo Condominium(አካባቢ)

ሃዋሳ ሜምቦ ኮንዶሚንየም

ንብረቱን ያጋሩ · Share Property

WhatsAppFacebook

የቤቱ ዝርዝር

2ክፍሎች
78ካሬ ሜ.

ዝርዝር መግለጫ

ለሽያጭ የቀረበ ኮንዶሚንየም። ባለ 2 መኝታ ሰፋ ካለ ሳሎን ጋር። የመጀመሪያ ወለል (G+0) ላይ የሚገኝ። ይዞታ 78 ካሬ ሜትር። ፊኒሺንጉ በጥሩ መልኩ የተሰራ፣ ሁሉም ነገር ጥቅቅ ብሎ ያለቀ። 2.4 ሚሊዮን ብር ባንክ አለበት (በወር 18,000 ብር የሚከፈል)፤ 1.2 ሚሊዮን በካሽ ይፈልጋል። ጠቅላላ ዋጋ 3.6 ሚሊዮን ብር። Commission 2% አለው። ማስታወሻ: ተሽጧል።

ተመሳሳይ ቤቶች

የሚሸጡት ወይም የሚያከራዩት ንብረት አለዎት?

Do you have a property to sell or rent?

ንብረትዎን በነፃ ያትሙ እና በሺዎች የሚቆጠሩ ገዢዎችን ያግኙ።
Publish your property for FREE and reach thousands of potential buyers.

ተመሳሳይ ንብረቶች እየፈለጉ ነው?

Looking for similar properties?

ኢሜይልዎን ብቻ ያስገቡ — ተመሳሳይ ንብረቶች ሲገኙ ማሳወቂያ ይቀበሉ። መለያ አያስፈልግም።
Just enter your email — get notified when similar properties become available. No account required.

ለበለጠ መረጃ ደውሉ

3,600,000 ብር

ደውሉ