ኮዬ ባለ ሦስት መኝታ ቤት ለሽያጭ — 1
1 / 7
ቤትሽያጭ3 ወር በፊት

ኮዬ ባለ ሦስት መኝታ ቤት ለሽያጭ

6,000,000 ብር

Addis Ababa(ክልል)ኮዬ(አካባቢ)

ኮዬ, Addis Ababa

ንብረቱን ያጋሩ · Share Property

WhatsAppFacebook

የቤቱ ዝርዝር

3ክፍሎች
2WC

ዝርዝር መግለጫ

ኮዬ አካባቢ የሚገኝ ባለ 3 መኝታ ቤት ለሽያጭ። ውሃ እና መብራት አለው፣ 2000 ሊትር የውሃ ታንከር ያለው (24 ሰዓት ውሃ አይጠፋም)። ያገባ ዶክመንት፣ የራሱ ግቢ ያለው። ኪችን ካቢኔት እና ቁም ሳጥን አለው። ሴራሚክ የተሰራ፣ ጥንቅቅ ተደርጎ የተሰራ ቤት። 1 ሰፊ ሳሎን፣ 3 መኝታ ቤት (ማስተር መኝታ ቤት የራሱ ሻወር/ሽንት ቤት ያለው)፣ 1 የጋራ ሻወር/ሽንት ቤት። ዕዳ የዘጋ። ዋጋ 6 ሚሊዮን ብር፣ ኮሚሽን 2%።

ተመሳሳይ ቤቶች

የሚሸጡት ወይም የሚያከራዩት ንብረት አለዎት?

Do you have a property to sell or rent?

ንብረትዎን በነፃ ያትሙ እና በሺዎች የሚቆጠሩ ገዢዎችን ያግኙ።
Publish your property for FREE and reach thousands of potential buyers.

ተመሳሳይ ንብረቶች እየፈለጉ ነው?

Looking for similar properties?

ኢሜይልዎን ብቻ ያስገቡ — ተመሳሳይ ንብረቶች ሲገኙ ማሳወቂያ ይቀበሉ። መለያ አያስፈልግም።
Just enter your email — get notified when similar properties become available. No account required.

ለበለጠ መረጃ ደውሉ

6,000,000 ብር

ደውሉ