አስቸኳይ ለሽያጭ የቀረበ ቤት - ሃዋሳ ኢንደስትሪ ፖርክ — 1
1 / 1
ቤትሽያጭ3 ወር በፊት

አስቸኳይ ለሽያጭ የቀረበ ቤት - ሃዋሳ ኢንደስትሪ ፖርክ

2,800,000 ብር

Sidama(ክልል)Hawassa(ከተማ/ወረዳ)ኢንደስትሪ ፖርክ ሁለተኛ ሜዳው(አካባቢ)

ሃዋሳ ኢንደስትሪ ፖርክ ሁለተኛ ሜዳው

ንብረቱን ያጋሩ · Share Property

WhatsAppFacebook

የቤቱ ዝርዝር

3ክፍሎች
105ካሬ ሜ.

ዝርዝር መግለጫ

አስቸኳይ ለሽያጭ የቀረበ ቤት። ይዞታ ስፋት 105 ካሬ። በጥሩ ሁኔታ የተሰራ፣ ፊንሽንግ ስራ የሚቀረው (ሴራሚክ፣ ጅብሰም እና ቀለም ስራ)። ባለ 3 መኝታ፣ እስከ ልስን ስራ ያለቀ። ጠቅላላ ዋጋ 2.8 ሚሊዮን ብር። 2.4 ሚሊዮን ብር ባንክ ብድር አለበት፤ የባንኩ ወርሃዊ ክፍያ 17,000 ብር። 400,000 ብር ብቻ በካሽ ይፈልጋል። Commission 2% አለው።

ተመሳሳይ ቤቶች

የሚሸጡት ወይም የሚያከራዩት ንብረት አለዎት?

Do you have a property to sell or rent?

ንብረትዎን በነፃ ያትሙ እና በሺዎች የሚቆጠሩ ገዢዎችን ያግኙ።
Publish your property for FREE and reach thousands of potential buyers.

ተመሳሳይ ንብረቶች እየፈለጉ ነው?

Looking for similar properties?

ኢሜይልዎን ብቻ ያስገቡ — ተመሳሳይ ንብረቶች ሲገኙ ማሳወቂያ ይቀበሉ። መለያ አያስፈልግም።
Just enter your email — get notified when similar properties become available. No account required.

ለበለጠ መረጃ ደውሉ

2,800,000 ብር

ደውሉ