ባለ2 መኝታ ኮንደምንየም ሽያጭ - የካ አባዶ — 1
1 / 5
አፓርትመንትሽያጭ3 ወር በፊት

ባለ2 መኝታ ኮንደምንየም ሽያጭ - የካ አባዶ

5,000,000 ብር

Addis Ababa(ክልል)Yeka(ክፍለ ከተማ)አባዶ ኮንደምንየም(አካባቢ)

የካ አባዶ ኮንደምንየም, 2ኛ ፎቅ, G+4 ህንጻ

ንብረቱን ያጋሩ · Share Property

WhatsAppFacebook

የቤቱ ዝርዝር

2ክፍሎች
1WC
78ካሬ ሜ.

ዝርዝር መግለጫ

ባለ2 መኝታ ኮንደምንየም በየካ አባዶ ለሽያጭ። 78 ካሬ ሜትር፣ 2ኛ ፎቅ፣ G+4 ህንጻ። መሬቱ ሙሉ ሴራሚክ የተነጠፈ፣ ፍሬም ቻክ ኮርኒስ አሪፍ የተሰራ፣ ጽድት ያለ ቁም ሳጥን እና ኪችን ካቢኔት የተገጠመለት፣ ዘመናዊ Open Kitchen፣ መታጠቢያ ቤት በአዲስ የተሰራ፣ ቤቱ ጥንቅቅ ብሎ በኦርጅናል እቃ በጥሩ አጨራረስ የተሰራ ቆንጆ ቤት። ፎቶው ትክክለኛ የቤቱ ነው።

ተመሳሳይ ቤቶች

የሚሸጡት ወይም የሚያከራዩት ንብረት አለዎት?

Do you have a property to sell or rent?

ንብረትዎን በነፃ ያትሙ እና በሺዎች የሚቆጠሩ ገዢዎችን ያግኙ።
Publish your property for FREE and reach thousands of potential buyers.

ተመሳሳይ ንብረቶች እየፈለጉ ነው?

Looking for similar properties?

ኢሜይልዎን ብቻ ያስገቡ — ተመሳሳይ ንብረቶች ሲገኙ ማሳወቂያ ይቀበሉ። መለያ አያስፈልግም።
Just enter your email — get notified when similar properties become available. No account required.

ለበለጠ መረጃ ደውሉ

5,000,000 ብር

ደውሉ