ለሽያጭ የቀረበ ቤት - ሃዋሳ አላሙራ ታቦር ፖሊስ ጣቢያ አካባቢ — 1
1 / 1
ቤትሽያጭ3 ወር በፊት

ለሽያጭ የቀረበ ቤት - ሃዋሳ አላሙራ ታቦር ፖሊስ ጣቢያ አካባቢ

4,250,000 ብር

ዋጋ ይደራደራል

Sidama(ክልል)Hawassa(ከተማ/ወረዳ)Alamura Tabor Police Station Area(አካባቢ)

ሃዋሳ አላሙራ ታቦር ፖሊስ ጣቢያ አካባቢ

ንብረቱን ያጋሩ · Share Property

WhatsAppFacebook

የቤቱ ዝርዝር

1ክፍሎች
200ካሬ ሜ.

ዝርዝር መግለጫ

ለሽያጭ የቀረበ ቤት። ይዞታ ስፋት 200 ካሬ (10x20)። ዋናው ቤት ባለ1 መኝታ ሰፋ ካለ ሳሎን ጋር ሆኖ በኳርትዝ ያለቀ። ግቢው የሚያምር እና በግንብ የታጠረ። ተጨማሪ ቤት ለመስራት በቂ ቦታ ያለው። የጠዋት ፀሐይ የሚያይ እና ከዋናው አስፓልት ብዙም ያልራቀ። ዋጋ 4.25 ሚሊዮን ብር (የተወሰነ ድርድር አለው)። Commission 2% አለው።

ተመሳሳይ ቤቶች

የሚሸጡት ወይም የሚያከራዩት ንብረት አለዎት?

Do you have a property to sell or rent?

ንብረትዎን በነፃ ያትሙ እና በሺዎች የሚቆጠሩ ገዢዎችን ያግኙ።
Publish your property for FREE and reach thousands of potential buyers.

ተመሳሳይ ንብረቶች እየፈለጉ ነው?

Looking for similar properties?

ኢሜይልዎን ብቻ ያስገቡ — ተመሳሳይ ንብረቶች ሲገኙ ማሳወቂያ ይቀበሉ። መለያ አያስፈልግም።
Just enter your email — get notified when similar properties become available. No account required.

ለበለጠ መረጃ ደውሉ

4,250,000 ብር

ደውሉ