1 መኝታ አፓርትመንት ለሽያጭ - CMC — 1
1 / 1
አፓርትመንትሽያጭ1 ሳምንት በፊት

1 መኝታ አፓርትመንት ለሽያጭ - CMC

ዋጋ ሲጠየቅ · Price on Request

ዋጋ ይደራደራል

Addis Ababa(ክልል)Yeka(ክፍለ ከተማ)CMC(አካባቢ)

CMC, Addis Ababa

የቤቱ ዝርዝር

1ክፍሎች
81ካሬ ሜ.

ዝርዝር መግለጫ

ለመኖርያ ምቹ በሆነው CMC አካባቢ ቅንጡ አፓርትመንት ለሽያጭ። 1 መኝታ ከ 81 ካሬ። 7%-15% ልዩ ልዩ ቅናሾች። ቅድመ ክፍያ 15%፣ በ 12 ዙር እስከ 36 ወራት የሚከፈሉ። ክፍልፋዮች: 1 የሰራተኛ ክፍል፣ የላውንደሪ ማሽን ማስቀመጫ፣ ሰፋፊ ኮሪደሮች፣ የእቃ ማስቀመጫ፣ የአትክልት ስፍራ፣ የልጆች መጫወቻ፣ የከርሰ ምድር ውሃ፣ የቆሻሻ ማስወገጃ እና ሌሎች መሠረታዊ አገልግሎቶች ያሟላ።

ምንጭ፡ @betachenet · AI ዕምነት: 50%

ተመሳሳይ ቤቶች

ሻጭ

ዋጋ አልተጠቀሰም

ደውሉ