L-shape ቤት ለሽያጭ - ሃዋሳ ሪፈራል ሆስፒታል አካባቢ — 1
1 / 1
ቤትሽያጭ3 ወር በፊት

L-shape ቤት ለሽያጭ - ሃዋሳ ሪፈራል ሆስፒታል አካባቢ

4,100,000 ብር

ዋጋ ይደራደራል

Sidama(ክልል)Hawassa(ከተማ/ወረዳ)ሪፈራል ሆስፒታል አካባቢ(አካባቢ)

ሃዋሳ ሪፈራል ሆስፒታል አካባቢ

ንብረቱን ያጋሩ · Share Property

WhatsAppFacebook

የቤቱ ዝርዝር

3ክፍሎች
2WC
150ካሬ ሜ.

ዝርዝር መግለጫ

L-shape ቤት ለሽያጭ። ይዞታ ስፋት 150 ካሬ በካርታ። ባለ 2 መኝታ ክፍል እና 1 ተጨማሪ ክፍል፣ ሳሎን፣ ከውስጥ ባኞ ቤት እና ኪችን። ሴፕቲክ ታንክ፣ ሮቶስታድ እና የግቢ አጥር ያለቀለት። የውስጥ ሸክላ እና መስታወት ስራ ይቀረዋል። የውስጥና የውጭ ባኞ ቤት አለው። ዋጋ 4.1 ሚሊዮን ብር (የተወሰነ ድርድር አለው)። ማስታወሻ: ተሽጧል።

ተመሳሳይ ቤቶች

የሚሸጡት ወይም የሚያከራዩት ንብረት አለዎት?

Do you have a property to sell or rent?

ንብረትዎን በነፃ ያትሙ እና በሺዎች የሚቆጠሩ ገዢዎችን ያግኙ።
Publish your property for FREE and reach thousands of potential buyers.

ተመሳሳይ ንብረቶች እየፈለጉ ነው?

Looking for similar properties?

ኢሜይልዎን ብቻ ያስገቡ — ተመሳሳይ ንብረቶች ሲገኙ ማሳወቂያ ይቀበሉ። መለያ አያስፈልግም።
Just enter your email — get notified when similar properties become available. No account required.

ለበለጠ መረጃ ደውሉ

4,100,000 ብር

ደውሉ