ፎቶ አልተጫነም
ቤትሽያጭ3 ወር በፊት

ዘመናዊ L-shape ቤት ለሽያጭ - ሃዋሳ ዳቶ

4,750,000 ብር

Sidama(ክልል)Hawassa(ከተማ/ወረዳ)Dato(አካባቢ)

ሃዋሳ ዳቶ (በሳውዝ መግቢያ)፣ ከዋናው መንገድ 50 ሜትር ገባ ብሎ

ንብረቱን ያጋሩ · Share Property

WhatsAppFacebook

የቤቱ ዝርዝር

3ክፍሎች
2WC
180ካሬ ሜ.

ዝርዝር መግለጫ

ዘመናዊ L-shape ቤት ለሽያጭ። ይዞታ ስፋት 180 ካሬ፣ ባለ ሶስት መኝታ ክፍል፣ ሁሉን ነገር የጨረሰ ቤት። የውስጥና የውጭ ባኞ ቤት ያለው። ግቢው በቴራዞ በጣም ባማረ መልኩ የተሰራ። ከዋናው መንገድ 50 ሜትር ገባ ብሎ የሚገኝ። ጠቅላላ ዋጋ 4.75 ሚሊዮን ብር፤ 3 ሚሊዮን ብር ባንክ ላይ (በ1 አመት ውስጥ የሚያልቅ)፣ 1.75 ሚሊዮን ብር በካሽ ይፈልጋል።

ተመሳሳይ ቤቶች

የሚሸጡት ወይም የሚያከራዩት ንብረት አለዎት?

Do you have a property to sell or rent?

ንብረትዎን በነፃ ያትሙ እና በሺዎች የሚቆጠሩ ገዢዎችን ያግኙ።
Publish your property for FREE and reach thousands of potential buyers.

ተመሳሳይ ንብረቶች እየፈለጉ ነው?

Looking for similar properties?

ኢሜይልዎን ብቻ ያስገቡ — ተመሳሳይ ንብረቶች ሲገኙ ማሳወቂያ ይቀበሉ። መለያ አያስፈልግም።
Just enter your email — get notified when similar properties become available. No account required.

ለበለጠ መረጃ ደውሉ

4,750,000 ብር

ደውሉ