ፎቶ አልተጫነም
ቤትሽያጭ1 ወር በፊት

G+2 ቤት ለሽያጭ - ሃዋሳ አዲሱ መነሀሪያ ጀርባ አካባቢ

5,200,000 ብር

Sidama(ክልል)Hawassa(ከተማ/ወረዳ)አዲሱ መነሀሪያ ጀርባ(አካባቢ)

ሃዋሳ፣ አዲሱ መነሀሪያ ጀርባ አካባቢ

ንብረቱን ያጋሩ · Share Property

TelegramWhatsAppFacebook

የቤቱ ዝርዝር

4ክፍሎች
2WC
96ካሬ ሜ.

ዝርዝር መግለጫ

ውስን ፊንሽግ ስራ የቀረው G+2 ቤት። ይዞታ 96 ካሬሜትር። G+0 ላይ ሰፊ ሳሎን፣ 1 መኝታ፣ ኪችን እና ባኞ ቤት። G+1 ላይ 1 ዋና ሰፊ መኝታ፣ 2 የልጆች መኝታ፣ ጋራ ባኞ ቤት። G+2 ላይ ሰፊ ሳሎን፣ የእንግዳ ማረፊያ እና ሚኒ ሳሎን። የሴራሚክ፣ የበር እና መስኮት እና የአጥር በር ስራ ይቀረዋል። ኮሚሽን 2% አለው።

የመጣ ዝርዝር · Imported Listing

ተመሳሳይ ቤቶች

የሚሸጡት ወይም የሚያከራዩት ንብረት አለዎት?

Do you have a property to sell or rent?

ንብረትዎን በነፃ ያትሙ እና በሺዎች የሚቆጠሩ ገዢዎችን ያግኙ።
Publish your property for FREE and reach thousands of potential buyers.

ተመሳሳይ ንብረቶች እየፈለጉ ነው?

Looking for similar properties?

ነጻ መለያ ይፍጠሩ እና ተመሳሳይ ንብረቶች ሲገኙ ማሳወቂያ ይቀበሉ።
Create a free account and receive notifications when similar properties become available.

ሻጭ

5,200,000 ብር

ደውሉ