ለሽያጭ ዘመናዊ G+1 ቤት - ሃዋሳ ታቦር — 1
1 / 1
ቤትሽያጭ3 ወር በፊት

ለሽያጭ ዘመናዊ G+1 ቤት - ሃዋሳ ታቦር

10,500,000 ብር

ዋጋ ይደራደራል

Sidama(ክልል)Hawassa(ከተማ/ወረዳ)Tabor Police Station (Polytechnic)(አካባቢ)

ሃዋሳ ታቦር ፖሊስ ጣቢያ (ፖሊቴክኒክ)

ንብረቱን ያጋሩ · Share Property

WhatsAppFacebook

የቤቱ ዝርዝር

5ክፍሎች
1WC
200ካሬ ሜ.

ዝርዝር መግለጫ

ዘመናዊ G+1 ቤት ለሽያጭ። ይዞታ 200 ካሬ ሜትር። G+0 ላይ ሰፊ ሳሎን እና እንግዳ ክፍል፤ G+1 ላይ 1 ዋና ሰፊ መኝታ ክፍል፣ 2 የልጆች መኝታ ክፍሎች እና 1 የእንግዳ ማረፊያ ከጋራ ባኞ ቤት ጋር። ከጀርባ ተጨማሪ 4 ሰርቪስ ቤቶች አሉ። የጥዋት ፀሐይ የሚያይ። ጠቅላላ ዋጋ 10.5 ሚሊዮን ብር (የተወሰነ ድርድር አለው)። 4 ሚሊዮን ብር በአንድ ዓመት ውስጥ መክፈል ይቻላል። Commission 2% አለው።

ተመሳሳይ ቤቶች

የሚሸጡት ወይም የሚያከራዩት ንብረት አለዎት?

Do you have a property to sell or rent?

ንብረትዎን በነፃ ያትሙ እና በሺዎች የሚቆጠሩ ገዢዎችን ያግኙ።
Publish your property for FREE and reach thousands of potential buyers.

ተመሳሳይ ንብረቶች እየፈለጉ ነው?

Looking for similar properties?

ኢሜይልዎን ብቻ ያስገቡ — ተመሳሳይ ንብረቶች ሲገኙ ማሳወቂያ ይቀበሉ። መለያ አያስፈልግም።
Just enter your email — get notified when similar properties become available. No account required.

ለበለጠ መረጃ ደውሉ

10,500,000 ብር

ደውሉ