ለሽያጭ ኮንዶሚንየም - ሃዋሳ ቱሩፋት (3 መኝታ ቤት) — 1
1 / 1
አፓርትመንትሽያጭ3 ወር በፊት

ለሽያጭ ኮንዶሚንየም - ሃዋሳ ቱሩፋት (3 መኝታ ቤት)

3,100,000 ብር

Sidama(ክልል)Hawassa(ከተማ/ወረዳ)Turuphat Condominium(አካባቢ)

ሃዋሳ ቱሩፋት ኮንዶሚንየም፣ ሁለተኛ ወለል

ንብረቱን ያጋሩ · Share Property

WhatsAppFacebook

የቤቱ ዝርዝር

3ክፍሎች
73ካሬ ሜ.

ዝርዝር መግለጫ

በሃዋሳ ቱሩፋት ኮንዶሚንየም ለሽያጭ የቀረበ ባለ 3 መኝታ ኮንዶሚንየም። ሰፋ ካለ ሳሎን ጋር፣ ሁለተኛ ወለል ላይ ይገኛል። ይዞታ 73 ካሬ ሜትር (በድሮ)። ፊኒሺንጉ በጥሩ መልኩ የተሰራ፣ ሁሉም ነገር ጥቅቅ ብሎ ያለቀ። ጠቅላላ ዋጋ 3.1 ሚሊዮን ብር። Commission 2% አለው።

ተመሳሳይ ቤቶች

የሚሸጡት ወይም የሚያከራዩት ንብረት አለዎት?

Do you have a property to sell or rent?

ንብረትዎን በነፃ ያትሙ እና በሺዎች የሚቆጠሩ ገዢዎችን ያግኙ።
Publish your property for FREE and reach thousands of potential buyers.

ተመሳሳይ ንብረቶች እየፈለጉ ነው?

Looking for similar properties?

ኢሜይልዎን ብቻ ያስገቡ — ተመሳሳይ ንብረቶች ሲገኙ ማሳወቂያ ይቀበሉ። መለያ አያስፈልግም።
Just enter your email — get notified when similar properties become available. No account required.

ለበለጠ መረጃ ደውሉ

3,100,000 ብር

ደውሉ