ለሽያጭ የቀረበ ዘመናዊ ቤት - ሃዋሳ መነሀሪያ አካባቢ — 1
1 / 1
ቤትሽያጭ3 ወር በፊት

ለሽያጭ የቀረበ ዘመናዊ ቤት - ሃዋሳ መነሀሪያ አካባቢ

10,500,000 ብር

Sidama(ክልል)Hawassa(ከተማ/ወረዳ)መነሀሪያ (ሮሪ ሆቴል ጀርባ)(አካባቢ)

ሃዋሳ መነሀሪያ፣ ከሮሪ ሆቴል ጀርባ

ንብረቱን ያጋሩ · Share Property

WhatsAppFacebook

የቤቱ ዝርዝር

260ካሬ ሜ.

ዝርዝር መግለጫ

260 ካሬ (13x20) በካርታ የተመዘገበ ትልቅ ዘመናዊ ቤት። ከፊት ለስፔር ፖርት መሸጫ የሚሆን ሱቅ አለው። ከጀርባ 3 ሰርቪስ ክፍሎች አሉ። ኤሌክትሪክ እና ባኞ ቤት እቃ ገጠማ ይቀረዋል። የጥዋት ፀሐይ የሚያይ፣ ለመኖሪያ ምቹ ሰፈር። 4 ሚሊዮን ባንክ ብድር አለበት። ጠቅላላ ዋጋ 10.5 ሚሊዮን ብር። Commission 2% አለው።

ተመሳሳይ ቤቶች

የሚሸጡት ወይም የሚያከራዩት ንብረት አለዎት?

Do you have a property to sell or rent?

ንብረትዎን በነፃ ያትሙ እና በሺዎች የሚቆጠሩ ገዢዎችን ያግኙ።
Publish your property for FREE and reach thousands of potential buyers.

ተመሳሳይ ንብረቶች እየፈለጉ ነው?

Looking for similar properties?

ኢሜይልዎን ብቻ ያስገቡ — ተመሳሳይ ንብረቶች ሲገኙ ማሳወቂያ ይቀበሉ። መለያ አያስፈልግም።
Just enter your email — get notified when similar properties become available. No account required.

ለበለጠ መረጃ ደውሉ

10,500,000 ብር

ደውሉ