ባለ2 መኝታ ተደርጎ የተሰራ ኮንዶሚኒየም ሽያጭ - የካ አባዶ — 1
1 / 3
አፓርትመንትሽያጭ3 ወር በፊት

ባለ2 መኝታ ተደርጎ የተሰራ ኮንዶሚኒየም ሽያጭ - የካ አባዶ

3,500,000 ብር

Addis Ababa(ክልል)Yeka(ክፍለ ከተማ)Abado(አካባቢ)

የካ አባዶ, 2ኛ ፎቅ

ንብረቱን ያጋሩ · Share Property

WhatsAppFacebook

የቤቱ ዝርዝር

2ክፍሎች
54ካሬ ሜ.

ዝርዝር መግለጫ

ባለ1 መኝታ የነበረ ኮንዶሚኒየም ባለ2 መኝታ ተደርጎ የተሰራ። የቤቱ ስፋት 54 ካሬ፣ ሁለተኛ ፎቅ ላይ ይገኛል። መሬቱ ሙሉ ሴራሚክ የተነጠፈ፣ ኮርኒስ ፍሬም ቻክ አሪፍ የተሰራ፣ ጽድት ተደርጎ የተሰራ ቆንጆ ቤት። ለትራንስፖርት ቅርብ የሆነ ምቹ ቦታ። ለመኖሪያም ሆነ ለኪራይ ተስማሚ። ዋጋ 3.5 ሚሊዮን ብር።

ተመሳሳይ ቤቶች

የሚሸጡት ወይም የሚያከራዩት ንብረት አለዎት?

Do you have a property to sell or rent?

ንብረትዎን በነፃ ያትሙ እና በሺዎች የሚቆጠሩ ገዢዎችን ያግኙ።
Publish your property for FREE and reach thousands of potential buyers.

ተመሳሳይ ንብረቶች እየፈለጉ ነው?

Looking for similar properties?

ኢሜይልዎን ብቻ ያስገቡ — ተመሳሳይ ንብረቶች ሲገኙ ማሳወቂያ ይቀበሉ። መለያ አያስፈልግም።
Just enter your email — get notified when similar properties become available. No account required.

ለበለጠ መረጃ ደውሉ

3,500,000 ብር

ደውሉ