ፎቶ አልተጫነም
አፓርትመንትሽያጭ3 ወር በፊት

የሚሸጥ ቅንጡ አፓርትመንት ሰሚት ፊጋ ኮምፓውንድ - ከነ ሙሉ እቃው

18,000,000 ብር

ዋጋ ይደራደራል

Addis Ababa(ክልል)Summit Figa(አካባቢ)

Summit Figa Compound, Addis Ababa

ንብረቱን ያጋሩ · Share Property

WhatsAppFacebook

የቤቱ ዝርዝር

3ክፍሎች
3WC
145ካሬ ሜ.

ዝርዝር መግለጫ

ቅንጡ አፓርትመንት በሰሚት ፊጋ ኮምፓውንድ። ስፋት 145 ካሬ፣ 4ኛ ፎቅ ላይ፣ ባለ 3 መኝታ፣ 3 መታጠቢያ፣ 1 ኪችን፣ የራሱ እስቶር፣ ሰፊ በረንዳ። በዘመናዊ ማቴርያል የተሰራ፣ ኪችን ካቢኔት እና ቁም ሳጥን የተገጠመለት። ዘመናዊ ሊፍት፣ ዘመናዊ ጄኔሬተር እና የከርሰ ምድር ውሃ አለው። የተሟላ Document ያለው። ከነ ሙሉ እቃው ዋጋ 18 ሚሊዮን (ድርድር አለው)፤ ያለ እቃው 17 ሚሊዮን። 2% ኮሚሽን ይጠበቃል።

ተመሳሳይ ቤቶች

የሚሸጡት ወይም የሚያከራዩት ንብረት አለዎት?

Do you have a property to sell or rent?

ንብረትዎን በነፃ ያትሙ እና በሺዎች የሚቆጠሩ ገዢዎችን ያግኙ።
Publish your property for FREE and reach thousands of potential buyers.

ተመሳሳይ ንብረቶች እየፈለጉ ነው?

Looking for similar properties?

ኢሜይልዎን ብቻ ያስገቡ — ተመሳሳይ ንብረቶች ሲገኙ ማሳወቂያ ይቀበሉ። መለያ አያስፈልግም።
Just enter your email — get notified when similar properties become available. No account required.

ለበለጠ መረጃ ደውሉ

18,000,000 ብር

ደውሉ