ፎቶ አልተጫነም
ቤትሽያጭ3 ወር በፊት

G+2 ቤት ለሽያጭ - ሃዋሳ አዲሱ መነሀሪያ ጀርባ አካባቢ

4,900,000 ብር

ዋጋ ይደራደራል

Sidama(ክልል)Hawassa(ከተማ/ወረዳ)አዲሱ መነሀሪያ ጀርባ አካባቢ(አካባቢ)

ሃዋሳ፣ አዲሱ መነሀሪያ ጀርባ አካባቢ

ንብረቱን ያጋሩ · Share Property

WhatsAppFacebook

የቤቱ ዝርዝር

4ክፍሎች
2WC
96ካሬ ሜ.

ዝርዝር መግለጫ

ውስን ፊንሽግ ስራ የቀረው G+2 ቤት። G+0 ላይ ሰፊ ሳሎን፣ 1 መኝታ፣ ኪችን እና ባኞ ቤት። G+1 ላይ 1 ዋና ሰፊ መኝታ፣ 2 የልጆች መኝታ ከጋራ ባኞ ቤት ጋር። G+2 ላይ ሰፊ ሳሎን፣ ተጨማሪ የእንግዳ ማረፊያ እና ሚኒ ሳሎን። የሴራሚክ፣ የበር፣ መስኮት እና የአጥር በር ስራ ይቀረዋል። ይዞታ 96 ካሬሜትር። Commission 2% አለው።

ተመሳሳይ ቤቶች

የሚሸጡት ወይም የሚያከራዩት ንብረት አለዎት?

Do you have a property to sell or rent?

ንብረትዎን በነፃ ያትሙ እና በሺዎች የሚቆጠሩ ገዢዎችን ያግኙ።
Publish your property for FREE and reach thousands of potential buyers.

ተመሳሳይ ንብረቶች እየፈለጉ ነው?

Looking for similar properties?

ኢሜይልዎን ብቻ ያስገቡ — ተመሳሳይ ንብረቶች ሲገኙ ማሳወቂያ ይቀበሉ። መለያ አያስፈልግም።
Just enter your email — get notified when similar properties become available. No account required.

ለበለጠ መረጃ ደውሉ

4,900,000 ብር

ደውሉ