ቅንጡ ባለ 3 መኝታ ኮንደሚኒየም - የካ አባዶ — 1
1 / 9
አፓርትመንትሽያጭ3 ወር በፊት

ቅንጡ ባለ 3 መኝታ ኮንደሚኒየም - የካ አባዶ

7,000,000 ብር

ዋጋ ይደራደራል

Addis Ababa(ክልል)Yeka(ክፍለ ከተማ)አባዶ(አካባቢ)

የካ አባዶ, 3ኛ ፎቅ

ንብረቱን ያጋሩ · Share Property

WhatsAppFacebook

የቤቱ ዝርዝር

3ክፍሎች
2WC
109ካሬ ሜ.

ዝርዝር መግለጫ

ቅንጡ ባለ 3 መኝታ ኮንደሚኒየም፣ 109 ካሬ ሜትር፣ 3ኛ ፎቅ ላይ። ቁም ሳጥን ካቢኔት የተገጠመለት፣ ሙሉ ሴራሚክ ወለል፣ 2 ሽንት ቤት፣ በጣም ዘመናዊ ቤት። ለገስት ሀውስ እቃ የተሟላለት። በወር 50,000 ብር ተከራይቷል። ከነሙሉ እቃው 7 ሚሊዮን ብር ይሸጣል። በባንክ ይሸጣል፤ በካሽ ለሚገዛ ድርድር አለው።

ተመሳሳይ ቤቶች

የሚሸጡት ወይም የሚያከራዩት ንብረት አለዎት?

Do you have a property to sell or rent?

ንብረትዎን በነፃ ያትሙ እና በሺዎች የሚቆጠሩ ገዢዎችን ያግኙ።
Publish your property for FREE and reach thousands of potential buyers.

ተመሳሳይ ንብረቶች እየፈለጉ ነው?

Looking for similar properties?

ኢሜይልዎን ብቻ ያስገቡ — ተመሳሳይ ንብረቶች ሲገኙ ማሳወቂያ ይቀበሉ። መለያ አያስፈልግም።
Just enter your email — get notified when similar properties become available. No account required.

ለበለጠ መረጃ ደውሉ

7,000,000 ብር