የሚሽጥ ዘመናዊ G+2 ቤት - ሃዋሳ ቡና ቅምሻ አካባቢ — 1
1 / 1
ቤትሽያጭ3 ወር በፊት

የሚሽጥ ዘመናዊ G+2 ቤት - ሃዋሳ ቡና ቅምሻ አካባቢ

7,500,000 ብር

Sidama(ክልል)Hawassa(ከተማ/ወረዳ)ቡና ቅምሻ (አዲሱ መነሀሪያ ጀርባ)(አካባቢ)

ሃዋሳ ቡና ቅምሻ፣ አዲሱ መነሀሪያ ጀርባ አካባቢ

ንብረቱን ያጋሩ · Share Property

WhatsAppFacebook

የቤቱ ዝርዝር

3ክፍሎች
2WC
110ካሬ ሜ.

ዝርዝር መግለጫ

ዘመናዊ G+2 ቤት በሃዋሳ ቡና ቅምሻ (አዲሱ መነሀሪያ ጀርባ) አካባቢ። ስፋት 110 ካሬ (በካዳስተር)። አንግል ላይ የሚገኝ፣ ሁሉ ነገር ያለቀለት። G+0: ሳሎን፣ ኪችን እና ባኞ ቤት። G+1: ዋና ሰፊ መኝታ ክፍል፣ የልጆች መኝታ፣ ሚኒ ኪችን እና ጋራ ባኞ ቤት። G+2: ሰፊ ሳሎን፣ ተጨማሪ የእንግዳ ማረፊያ እና ሚኒ ሳሎን። ለመኖሪያ ተመራጭ አካባቢ። Commission 2% አለው።

ተመሳሳይ ቤቶች

የሚሸጡት ወይም የሚያከራዩት ንብረት አለዎት?

Do you have a property to sell or rent?

ንብረትዎን በነፃ ያትሙ እና በሺዎች የሚቆጠሩ ገዢዎችን ያግኙ።
Publish your property for FREE and reach thousands of potential buyers.

ተመሳሳይ ንብረቶች እየፈለጉ ነው?

Looking for similar properties?

ኢሜይልዎን ብቻ ያስገቡ — ተመሳሳይ ንብረቶች ሲገኙ ማሳወቂያ ይቀበሉ። መለያ አያስፈልግም።
Just enter your email — get notified when similar properties become available. No account required.

ለበለጠ መረጃ ደውሉ

7,500,000 ብር

ደውሉ