ፉሪ ቪላ ቤት - 250 ካሬ ኮምፓውንድ ውስጥ — 1
1 / 6
ቪላሽያጭ3 ወር በፊት

ፉሪ ቪላ ቤት - 250 ካሬ ኮምፓውንድ ውስጥ

23,500,000 ብር

Oromia(ክልል)Furi(ከተማ/ወረዳ)Furi(አካባቢ)

ፉሪ, ኮምፓውንድ ውስጥ, ለመስኪድ ቅርብ

ንብረቱን ያጋሩ · Share Property

WhatsAppFacebook

የቤቱ ዝርዝር

3ክፍሎች
2WC
250ካሬ ሜ.

ዝርዝር መግለጫ

ፉሪ አካባቢ ለመስኪድ ቅርብ የሆነ 250 ካሬ ቪላ ቤት። ኮምፓውንድ ውስጥ ያለ። ዋናው ቤት 3 መኝታ ክፍል፣ 2 መታጠቢያ (ባለ ገንዳ) እና open kitchen አለው። ሰርቪስ ቤቱ የራሱ ሳሎን፣ ኪችን እና መታጠቢያ አለው። የተቀበረ 10,000 ሊትር ታንከር አለው። የራሱ ጥበቃ ያለው ለመንገድ ቅርብ የሆነ ኮምፓውንድ ውስጥ ነው። ዋጋ 23,500,000 ETB።

ተመሳሳይ ቤቶች

የሚሸጡት ወይም የሚያከራዩት ንብረት አለዎት?

Do you have a property to sell or rent?

ንብረትዎን በነፃ ያትሙ እና በሺዎች የሚቆጠሩ ገዢዎችን ያግኙ።
Publish your property for FREE and reach thousands of potential buyers.

ተመሳሳይ ንብረቶች እየፈለጉ ነው?

Looking for similar properties?

ኢሜይልዎን ብቻ ያስገቡ — ተመሳሳይ ንብረቶች ሲገኙ ማሳወቂያ ይቀበሉ። መለያ አያስፈልግም።
Just enter your email — get notified when similar properties become available. No account required.

ለበለጠ መረጃ ደውሉ

23,500,000 ብር