የሚሸጥ ግርፍ ኤል ሺፕ ቤት - አዘዞ ኤርፖርት ታችኛው ሰፈር፣ ጎንደር — 1
1 / 6
ቤትሽያጭ3 ወር በፊት

የሚሸጥ ግርፍ ኤል ሺፕ ቤት - አዘዞ ኤርፖርት ታችኛው ሰፈር፣ ጎንደር

4,200,000 ብር

ዋጋ ይደራደራል

Amhara(ክልል)North Gondar(ዞን)Gondar(ከተማ/ወረዳ)Azezo Theda(ክፍለ ከተማ)አዘዞ ኤርፖርት ታችኛው ሰፈር፣ አቦነሳሙኤል ት/ቤት አካባቢ(አካባቢ)

ጎንደር፣ አዘዞ ጠዳ ክ/ከተማ፣ አዘዞ ኤርፖርት ታችኛው ሰፈር፣ አቦነሳሙኤል ት/ቤት አካባቢ

ንብረቱን ያጋሩ · Share Property

WhatsAppFacebook

የቤቱ ዝርዝር

300ካሬ ሜ.

ዝርዝር መግለጫ

የሚሸጥ ግርፍ ኤል ሺፕ ቤት። የቦታው ስፋት 300 ሜ²፣ ቤቱ ያረፈበት 130 ሜ²። የቤቱ ፊኒሽንግ ጥሩ ሆኖ የተሰራ። ለመኖሪያ ምርጥ ሰፈር። የቀረው ቦታ ሌላ ግንባታ ለመስራት ምቹ። ዋጋ 4.2 ሚሊዮን ብር፣ ትንሽ ድርድር አለው።

ተመሳሳይ ቤቶች

የሚሸጡት ወይም የሚያከራዩት ንብረት አለዎት?

Do you have a property to sell or rent?

ንብረትዎን በነፃ ያትሙ እና በሺዎች የሚቆጠሩ ገዢዎችን ያግኙ።
Publish your property for FREE and reach thousands of potential buyers.

ተመሳሳይ ንብረቶች እየፈለጉ ነው?

Looking for similar properties?

ኢሜይልዎን ብቻ ያስገቡ — ተመሳሳይ ንብረቶች ሲገኙ ማሳወቂያ ይቀበሉ። መለያ አያስፈልግም።
Just enter your email — get notified when similar properties become available. No account required.

ለበለጠ መረጃ ደውሉ

4,200,000 ብር

ደውሉ