የሚሸጥ ቪላ ቤት - ከአየር ጤና ወደ ጀሞ ሚካኤል መንገድ — 1
1 / 1
ቪላሽያጭ3 ወር በፊት

የሚሸጥ ቪላ ቤት - ከአየር ጤና ወደ ጀሞ ሚካኤል መንገድ

3,600,000 ብር

ዋጋ ይደራደራል

Addis Ababa(ክልል)አየር ጤና / ጀሞ ሚካኤል(አካባቢ)

ከአየር ጤና ወደ ጀሞ ሚካኤል መንገድ፣ ከመንገዱ ወደ ወስጥ 300 ሜትር ገባ ብሎ

ንብረቱን ያጋሩ · Share Property

WhatsAppFacebook

የቤቱ ዝርዝር

3ክፍሎች
3WC
160ካሬ ሜ.

ዝርዝር መግለጫ

የሚሸጥ ቪላ ቤት። የግቢ ጠቅላላ ስፋት 160 ካሬ ሜትር፤ ህንፃው ያረፈበት ስፋት 125 ካሬ ሜትር። ባለ ሦስት ምኝታ ክፍል (ሁለቱ ምኝታ ክፍሎች የየራሳቸው መታጠቢያ ያላቸው)። ሦስት መታጠቢያ እና መፀዳጃ ክፍሎች (አንዱ ባለ ገንዳ)። 28 ካሬ ሜትር ሳሎን፣ 9 ካሬ ሜትር ኪችን እና የሰራተኛ ክፍል ያለው። የግቢ አጥር የተሰራለት፤ ልስን፣ የኤሌክትሪክ ዝርጋታ፣ የፍሳሽ መስመሮች የተቀበረለት፣ በርና መስኮት የተገጠመለት፣ የአጥር በር የተሰራለት። ቀሪ የፊኒሽንግ ሥራዎች ያሉት። የቤቱ ባለቤቶች ቀጥታ የሚሸጡ ሲሆን ደላላ የለበትም።

ተመሳሳይ ቤቶች

የሚሸጡት ወይም የሚያከራዩት ንብረት አለዎት?

Do you have a property to sell or rent?

ንብረትዎን በነፃ ያትሙ እና በሺዎች የሚቆጠሩ ገዢዎችን ያግኙ።
Publish your property for FREE and reach thousands of potential buyers.

ተመሳሳይ ንብረቶች እየፈለጉ ነው?

Looking for similar properties?

ኢሜይልዎን ብቻ ያስገቡ — ተመሳሳይ ንብረቶች ሲገኙ ማሳወቂያ ይቀበሉ። መለያ አያስፈልግም።
Just enter your email — get notified when similar properties become available. No account required.

ለበለጠ መረጃ ደውሉ

3,600,000 ብር

ደውሉ