ፎቶ አልተጫነም
ቦታሽያጭ2 ወር በፊት

አስቸኳይ ሽያጭ - ቦታ በጎንደር አዘዞ 150 ካሬ

2,600,000 ብር

Amhara(ክልል)North Gondar(ዞን)Gondar(ከተማ/ወረዳ)አዘዞ - ከወዛደሮች ምሪት ከፋ ብሎ ኤርፖርት በላይኛው መስመር(አካባቢ)

ጎንደር፣ አዘዞ፣ ከወዛደሮች ምሪት ከፋ ብሎ ኤርፖርት በላይኛው መስመር ሁለተኛ መንገድ፣ ከዋናው አስፓልት 100 ሜትር እርቀት

ንብረቱን ያጋሩ · Share Property

WhatsAppFacebook

የቤቱ ዝርዝር

150ካሬ ሜ.

ዝርዝር መግለጫ

አስቸኳይ ሽያጭ። 150 ካሬ ቦታ በጎንደር አዘዞ አካባቢ። ከወዛደሮች ምሪት ከፋ ብሎ ኤርፖርት በላይኛው መስመር ሁለተኛ መንገድ ላይ ይገኛል። ከዋናው አስፓልት 100 ሜትር እርቀት ያለ። ምስራቅ መንገድ የያዘ ምርጥ ሳይት። ለመኖሪያ እጅግ ተመራጭና ተስማሚ ሰፈር። እውነተኛ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉ።

ተመሳሳይ ቤቶች

የሚሸጡት ወይም የሚያከራዩት ንብረት አለዎት?

Do you have a property to sell or rent?

ንብረትዎን በነፃ ያትሙ እና በሺዎች የሚቆጠሩ ገዢዎችን ያግኙ።
Publish your property for FREE and reach thousands of potential buyers.

ተመሳሳይ ንብረቶች እየፈለጉ ነው?

Looking for similar properties?

ኢሜይልዎን ብቻ ያስገቡ — ተመሳሳይ ንብረቶች ሲገኙ ማሳወቂያ ይቀበሉ። መለያ አያስፈልግም።
Just enter your email — get notified when similar properties become available. No account required.

ለበለጠ መረጃ ደውሉ

2,600,000 ብር

ደውሉ