ለሽያጭ ዘመናዊ G+2 ቤት - ሃዋሳ ቱሩፈት — 1
1 / 1
ቤትሽያጭ3 ወር በፊት

ለሽያጭ ዘመናዊ G+2 ቤት - ሃዋሳ ቱሩፈት

27,000,000 ብር

ዋጋ ይደራደራል

Sidama(ክልል)Hawassa(ከተማ/ወረዳ)ቱሩፈት(አካባቢ)

ሃዋሳ ቱሩፈት፣ መብራቱን አለፍ ብሎ የአስፖልት ግልባጭ

ንብረቱን ያጋሩ · Share Property

WhatsAppFacebook

የቤቱ ዝርዝር

12ክፍሎች
1WC
300ካሬ ሜ.

ዝርዝር መግለጫ

ዘመናዊ G+2 ቤት ለሽያጭ። ይዞታ 300 ካሬ በካርታ (320 ካሬ በይዞታ)። G+0 ላይ ሰፊ ሳሎን እና የእንግዳ ክፍል፤ G+1 ላይ 1 ዋና ሰፊ መኝታ፣ 4 መኝታ እና 1 የእንግዳ ማረፊያ ከጋራ ባኞ ቤት ጋር፤ G+2 ላይ 6 ክፍል መኝታ። ከጀርባ ተጨማሪ 4 ሰርቪስ ቤት ያለው። አንግል ላይ የሚገኝ፣ የጥዋት ፀሐይ የሚያይ። ለመኖሪያ፣ ለጌስት ሃውስ፣ ለድርጅት፣ ለፔንሲዮን ሁሉ ማዋል ይቻላል። Commission 2% አለው።

ተመሳሳይ ቤቶች

የሚሸጡት ወይም የሚያከራዩት ንብረት አለዎት?

Do you have a property to sell or rent?

ንብረትዎን በነፃ ያትሙ እና በሺዎች የሚቆጠሩ ገዢዎችን ያግኙ።
Publish your property for FREE and reach thousands of potential buyers.

ተመሳሳይ ንብረቶች እየፈለጉ ነው?

Looking for similar properties?

ኢሜይልዎን ብቻ ያስገቡ — ተመሳሳይ ንብረቶች ሲገኙ ማሳወቂያ ይቀበሉ። መለያ አያስፈልግም።
Just enter your email — get notified when similar properties become available. No account required.

ለበለጠ መረጃ ደውሉ

27,000,000 ብር

ደውሉ