የሚሸጥ ቦታ - አቃቂ (ከጥሩነሽ ቤጂንግ ሆስፒታል አካባቢ) — 1
1 / 4
ቤትሽያጭ3 ወር በፊት

የሚሸጥ ቦታ - አቃቂ (ከጥሩነሽ ቤጂንግ ሆስፒታል አካባቢ)

7,500,000 ብር

ዋጋ ይደራደራል

Addis Ababa(ክልል)Akaki Kaliti(ክፍለ ከተማ)ከጥሩነሽ ቤጂንግ ሆስፒታል ወደ አለም ባንክ በሚወስደው መንገድ መሀል(አካባቢ)

አቃቂ፣ ከጥሩነሽ ቤጂንግ ሆስፒታል ወደ አለም ባንክ በሚወስደው መንገድ መሀል

ንብረቱን ያጋሩ · Share Property

WhatsAppFacebook

የቤቱ ዝርዝር

4ክፍሎች
150ካሬ ሜ.

ዝርዝር መግለጫ

150 ካሬ መሬት ላይ 4 ክፍል እና 3x4 ብሎኬት ሰርቪስ ቤት ያለው ቤት። ዓመቱን ሙሉ የማይቋረጥ ውሃ አለው። ዲጂታል ካርታ የተሟላ ሲሆን የመፍረስ ሰጋት የማያሳስብ ነባር ሰፈር ውስጥ ይገኛል። ሊዝ ዋጋ 13,500 ብር/ካሬ ሜትር። አጠቃላይ ዋጋ 7.5 ሚሊዮን ብር (ድርድር አለው)።

ተመሳሳይ ቤቶች

የሚሸጡት ወይም የሚያከራዩት ንብረት አለዎት?

Do you have a property to sell or rent?

ንብረትዎን በነፃ ያትሙ እና በሺዎች የሚቆጠሩ ገዢዎችን ያግኙ።
Publish your property for FREE and reach thousands of potential buyers.

ተመሳሳይ ንብረቶች እየፈለጉ ነው?

Looking for similar properties?

ኢሜይልዎን ብቻ ያስገቡ — ተመሳሳይ ንብረቶች ሲገኙ ማሳወቂያ ይቀበሉ። መለያ አያስፈልግም።
Just enter your email — get notified when similar properties become available. No account required.

ለበለጠ መረጃ ደውሉ

7,500,000 ብር