ፎቶ አልተጫነም
ቤትሽያጭ3 ወር በፊት

አስቸኳይ ለሽያጭ የቀረበ ዘመናዊ L-SHAPE ቤት - ሃዋሳ

9,000,000 ብር

ዋጋ ይደራደራል

Sidama(ክልል)Hawassa(ከተማ/ወረዳ)አቶቴ - ዋንዛ አካባቢ(አካባቢ)

ሃዋሳ፣ ከአቶቴ ወደ ዋንዛ አካባቢ

ንብረቱን ያጋሩ · Share Property

WhatsAppFacebook

የቤቱ ዝርዝር

3ክፍሎች
2WC
180ካሬ ሜ.

ዝርዝር መግለጫ

አስቸኳይ ለሽያጭ የቀረበ ዘመናዊ L-SHAPE ቤት። ይዞታ ስፋት 180 ካሬ በካርታ። ሙሉ በሙሉ በጥሩ ሁኔታ የተጠናቀቀ። የሚያምር ሰፊ ሳሎን ከውስጥ ኪችን ጋር። ዋናው ባለ ሁለት መኝታ ከሰፊ ሳሎን ጋር። ተጨማሪ 1 የእንግዳ ክፍል። የውስጥና የውጭ ባኞ ቤት ያለው፤ ባኞ ቤቱ ውሃ ማሞቂያ እና ገንዳ የተገጠመለት። ግቢው በቴራዞ የተሰራ (በጣም ባማረ መልኩ)። ዋጋ 9 ሚሊዮን ብር (ድርድር አለው)።

ተመሳሳይ ቤቶች

የሚሸጡት ወይም የሚያከራዩት ንብረት አለዎት?

Do you have a property to sell or rent?

ንብረትዎን በነፃ ያትሙ እና በሺዎች የሚቆጠሩ ገዢዎችን ያግኙ።
Publish your property for FREE and reach thousands of potential buyers.

ተመሳሳይ ንብረቶች እየፈለጉ ነው?

Looking for similar properties?

ኢሜይልዎን ብቻ ያስገቡ — ተመሳሳይ ንብረቶች ሲገኙ ማሳወቂያ ይቀበሉ። መለያ አያስፈልግም።
Just enter your email — get notified when similar properties become available. No account required.

ለበለጠ መረጃ ደውሉ

9,000,000 ብር

ደውሉ