ፎቶ አልተጫነም
አፓርትመንትሽያጭ3 ወር በፊት

አስቸኳይ ሽያጭ አፓርታማ - 188 ካሬ (መሀል ከተማ ሜክሲኮ/አፍሪካ ህብረት አካባቢ)

21,996,000 ብር

Addis Ababa(ክልል)Kirkos(ክፍለ ከተማ)Mexico / African Union area(አካባቢ)

መሀል ከተማ ሜክሲኮ / አፍሪካ ህብረት አካባቢ, Addis Ababa

ንብረቱን ያጋሩ · Share Property

WhatsAppFacebook

የቤቱ ዝርዝር

188ካሬ ሜ.

ዝርዝር መግለጫ

አስቸኳይ ሽያጭ አፓርታማ። ስፋት 188 ካሬ። የአንድ ካሬ ዋጋ 117,000 ብር (100% ለሚከፍሉ)፣ 20% ቅድሚያ ለሚከፍሉ 130,000 ብር/ካሬ። በባንክ መገበያየት ይቻላል። 100% አጠናቀው ነው፣ በ6 ወር ውስጥ የሚያስረክቡ። ዲጂታል ካርታ፣ የከርሰ-ምድር ውሃ፣ ሁለት ሊፍት፣ በወለል ሶስት ቤት ብቻ። 2% ኮሚሽን ይፈለጋል።

ተመሳሳይ ቤቶች

የሚሸጡት ወይም የሚያከራዩት ንብረት አለዎት?

Do you have a property to sell or rent?

ንብረትዎን በነፃ ያትሙ እና በሺዎች የሚቆጠሩ ገዢዎችን ያግኙ።
Publish your property for FREE and reach thousands of potential buyers.

ተመሳሳይ ንብረቶች እየፈለጉ ነው?

Looking for similar properties?

ኢሜይልዎን ብቻ ያስገቡ — ተመሳሳይ ንብረቶች ሲገኙ ማሳወቂያ ይቀበሉ። መለያ አያስፈልግም።
Just enter your email — get notified when similar properties become available. No account required.

ለበለጠ መረጃ ደውሉ

21,996,000 ብር

ደውሉ