ቱሉ ዲምቱ ኮንዶሚኒየም ለሽያጭ - 86m² G7 (1ኛ ወለል) — 1
1 / 2
አፓርትመንትሽያጭ1 ወር በፊት

ቱሉ ዲምቱ ኮንዶሚኒየም ለሽያጭ - 86m² G7 (1ኛ ወለል)

6,300,000 ብር

Oromia(ክልል)Tuludimtu(ከተማ/ወረዳ)ቱሉ ዲምቱ ኮንዶሚኒየም(አካባቢ)

ሸገር ቱሉ ዲምቱ ኮንዶሚኒየም፣ ከዋናው የቱሉ ዲምቱ መንገድ 30 ሜትር የማይርቅ፣ መስቀለኛ ላይ፣ ከስሩ ባንክ ያለው

ንብረቱን ያጋሩ · Share Property

WhatsAppFacebook

የቤቱ ዝርዝር

86ካሬ ሜ.

ዝርዝር መግለጫ

ሸገር ቱሉ ዲምቱ ኮንዶሚኒየም፣ ስፋት 86m²፣ G7 አይነት፣ 1ኛ ወለል፣ ለመኖርያ የተፈቀደ። ከዋናው የቱሉ ዲምቱ መንገድ 30 ሜትር ብቻ ርቀት ላይ፣ መስቀለኛ ላይ ይገኛል፤ ከስሩ ባንክ አለ። የሸገር ዲጂታል ካርታ የጨረሰ፣ ስም መዞር ይቻላል። አሁን በ20,000 ብር ወርሃዊ ኪራይ ለሁለት ዓመት ተከራይቷል (እስከ 30,000 ብር ሊከራይ ይችላል)። ውስጡ ፓርቲሽን የሌለው (ለንግድ ተከራይቷል)። የአቢሲኒያ ባንክ 3 ሚሊዮን ብር ብድር አለበት። ዋጋ 6.3 ሚሊዮን ብር (ከነዕዳው)።

ተመሳሳይ ቤቶች

የሚሸጡት ወይም የሚያከራዩት ንብረት አለዎት?

Do you have a property to sell or rent?

ንብረትዎን በነፃ ያትሙ እና በሺዎች የሚቆጠሩ ገዢዎችን ያግኙ።
Publish your property for FREE and reach thousands of potential buyers.

ተመሳሳይ ንብረቶች እየፈለጉ ነው?

Looking for similar properties?

ኢሜይልዎን ብቻ ያስገቡ — ተመሳሳይ ንብረቶች ሲገኙ ማሳወቂያ ይቀበሉ። መለያ አያስፈልግም።
Just enter your email — get notified when similar properties become available. No account required.

ለበለጠ መረጃ ደውሉ

6,300,000 ብር

ደውሉ