ፎቶ አልተጫነም
አፓርትመንትሽያጭ3 ወር በፊት

አፓርትመንት ለሽያጭ - ቦሌ ቡልቡላ (196 ካሬ)

10,976,000 ብር

Addis Ababa(ክልል)Bole(ክፍለ ከተማ)Bole Bulbula(አካባቢ)

ቦሌ ቡልቡላ, አዲስ አበባ

ንብረቱን ያጋሩ · Share Property

WhatsAppFacebook

የቤቱ ዝርዝር

4ክፍሎች
3WC
196ካሬ ሜ.

ዝርዝር መግለጫ

100% የተጠናቀቀ አፓርትመንት በቦሌ ቡልቡላ። ከቦሌ የ15 ደቂቃ ቅርበት ላይ ይገኛል። ወዲያውኑ ማስረከብ ይቻላል። ስፋት 196 ካሬ ሜትር። 3 መኝታ ክፍሎች፣ 1 የሰራተኛ መኝታ፣ 1 ሳሎን፣ 1 ማብሰያ ክፍል፣ 3 መታጠቢያ እና 1 የልብስ ማጠቢያ ክፍል አለው። የካሬ ዋጋ 56,000 ብር (ቫት ጨምሮ)፤ ጠቅላላ ዋጋ 10,976,000 ብር። አከፋፈል: 20% ቅድመ-ክፍያ ከፍለው ቀሪውን እየኖሩበት በ3 ዓመት፣ ወይም 50% ከፍለው ቀሪውን ከባንክ ጋር።

ተመሳሳይ ቤቶች

የሚሸጡት ወይም የሚያከራዩት ንብረት አለዎት?

Do you have a property to sell or rent?

ንብረትዎን በነፃ ያትሙ እና በሺዎች የሚቆጠሩ ገዢዎችን ያግኙ።
Publish your property for FREE and reach thousands of potential buyers.

ተመሳሳይ ንብረቶች እየፈለጉ ነው?

Looking for similar properties?

ኢሜይልዎን ብቻ ያስገቡ — ተመሳሳይ ንብረቶች ሲገኙ ማሳወቂያ ይቀበሉ። መለያ አያስፈልግም።
Just enter your email — get notified when similar properties become available. No account required.

ለበለጠ መረጃ ደውሉ

10,976,000 ብር

ደውሉ