ስቱዲዮ (ባለ2 መኝታ ተደርጎ የተሰራ) ኮንደሚኒየም ለሽያጭ - የካ አባዶ — 1
1 / 5
አፓርትመንትሽያጭ3 ወር በፊት

ስቱዲዮ (ባለ2 መኝታ ተደርጎ የተሰራ) ኮንደሚኒየም ለሽያጭ - የካ አባዶ

2,500,000 ብር

Addis Ababa(ክልል)Yeka(ክፍለ ከተማ)Abado Condominium(አካባቢ)

የካ አባዶ ኮንደሚንየም, መሬት ወለል

ንብረቱን ያጋሩ · Share Property

WhatsAppFacebook

የቤቱ ዝርዝር

2ክፍሎች
37ካሬ ሜ.

ዝርዝር መግለጫ

ስቱዲዮ ኮንደሚኒየም ባለ2 መኝታ ተደርጎ የተሰራ። የቤቱ ስፋት 37 ካሬ ሜትር። ወለል: መሬት ላይ። በባንክ ይሸጣል። መሬቱ ሙሉ ሴራሚክ የተነጠፈ፣ ኪችን እና ሁለት መኝታ የተከፈለ፣ በረንዳው ተቀላቅሎ የተሰራ፣ ለሁሉም ክፍል በር የተገጠመለት፣ በጣም ሰፊ እና ቆንጆ ቤት፣ አሪፍ ቦታ ላይ ያለ።

ተመሳሳይ ቤቶች

የሚሸጡት ወይም የሚያከራዩት ንብረት አለዎት?

Do you have a property to sell or rent?

ንብረትዎን በነፃ ያትሙ እና በሺዎች የሚቆጠሩ ገዢዎችን ያግኙ።
Publish your property for FREE and reach thousands of potential buyers.

ተመሳሳይ ንብረቶች እየፈለጉ ነው?

Looking for similar properties?

ኢሜይልዎን ብቻ ያስገቡ — ተመሳሳይ ንብረቶች ሲገኙ ማሳወቂያ ይቀበሉ። መለያ አያስፈልግም።
Just enter your email — get notified when similar properties become available. No account required.

ለበለጠ መረጃ ደውሉ

2,500,000 ብር

ደውሉ