ፎቶ አልተጫነም
አፓርትመንትሽያጭ12 ሰዓት በፊት

ቅንጡ አፓርታማ ለሽያጭ - ቦሌ መስቀል ፍላወር (224 ካሬ፣ 3 መኝታ ክፍሎች)

24,000,000 ብር

ዋጋ ይደራደራል

Addis Ababa(ክልል)Bole(ክፍለ ከተማ)Bole Meskel Flower(አካባቢ)

ቦሌ መስቀል ፍላወር, ቦሌ ክፍለ ከተማ, አዲስ አበባ

ንብረቱን ያጋሩ · Share Property

WhatsAppFacebook

የቤቱ ዝርዝር

3ክፍሎች
2WC
224ካሬ ሜ.

ዝርዝር መግለጫ

አስቸኳይ ሽያጭ። 224 ካሬ ቅንጡ አፓርታማ። 3 መኝታ ክፍሎች፣ 2 መታጠቢያ ቤቶች፣ ሰፊ ሳሎን፣ ዝግ ማብሰያ፣ የረዳት መኝታ፣ ስቶር/ላውንጀሪ ሩም። ዲጂታል ካርታ ያለው። ሊፍት፣ የከርሰ ምድር ውሃ፣ ጄኔሬተር ያለው። በወለል 3 ቤቶች ብቻ። ዋጋ 24 ሚሊዮን (ውስን ድርድር አለው)። 2% ኮሚሽን ይጠበቃል።

ተመሳሳይ ቤቶች

የሚሸጡት ወይም የሚያከራዩት ንብረት አለዎት?

Do you have a property to sell or rent?

ንብረትዎን በነፃ ያትሙ እና በሺዎች የሚቆጠሩ ገዢዎችን ያግኙ።
Publish your property for FREE and reach thousands of potential buyers.

ተመሳሳይ ንብረቶች እየፈለጉ ነው?

Looking for similar properties?

ኢሜይልዎን ብቻ ያስገቡ — ተመሳሳይ ንብረቶች ሲገኙ ማሳወቂያ ይቀበሉ። መለያ አያስፈልግም።
Just enter your email — get notified when similar properties become available. No account required.

ለበለጠ መረጃ ደውሉ

24,000,000 ብር

ደውሉ