ፎቶ አልተጫነም
ቤትሽያጭ2 ቀን በፊት

አስቸኳይ ለሽያጭ የቀረበ ቤት - ሀዋሳ ኢንደስትሪ ፖርክ ጀርባ

2,700,000 ብር

Sidama(ክልል)Hawassa(ከተማ/ወረዳ)ኢንደስትሪ ፖርክ ጀርባ ሁለተኛ ሜዳ አካባቢ(አካባቢ)

ሀዋሳ፣ ኢንደስትሪ ፖርክ ጀርባ ሁለተኛ ሜዳ አካባቢ

የቤቱ ዝርዝር

3ክፍሎች
1WC
105ካሬ ሜ.

ዝርዝር መግለጫ

አስቸኳይ ለሽያጭ የቀረበ ቤት። ይዞታ ስፋት 105 ካሬ በካርታ። ባለ 3 መኝታ እና ሰፊ ሳሎን፣ ከውስጥ ባኞ ቤት እና ኩሽና ያለ። ሴፕቲክ ታንክ (ሮቶስታድ) እና የግቢ አጥር ያለቀለት። የውጭ ቀለም እና የወለል ሴራሚክ ስራ የቀረው። ጠቅላላ ዋጋ 2.7 ሚሊዮን ብር። 1.22 ሚሊዮን ብር ባንክ አለበት በወር 12,000 ብር የሚከፈል፤ 1.5 ሚሊዮን ብር ብቻ በካሽ ይፈልጋል።

ምንጭ፡ @balemoyagebeyet · AI ዕምነት: 85%

ተመሳሳይ ቤቶች

ሻጭ

2,700,000 ብር

ደውሉ