ፎቶ አልተጫነም
ቤትሽያጭ3 ወር በፊት

የሚሽጥ ዘመናዊ G+2 ቤት - ሃዋሳ ዶሮ እርባታ አካባቢ

13,000,000 ብር

ዋጋ ይደራደራል

Sidama(ክልል)Hawassa(ከተማ/ወረዳ)ዶሮ እርባታ(አካባቢ)

ሃዋሳ ዶሮ እርባታ (ኮምፖውንድ ውስጥ) አካባቢ

ንብረቱን ያጋሩ · Share Property

WhatsAppFacebook

የቤቱ ዝርዝር

3ክፍሎች
2WC
150ካሬ ሜ.

ዝርዝር መግለጫ

ዘመናዊ G+2 ቤት ለሽያጭ። ስፋት 150 ካሬ፣ አንግል ላይ የሚገኝ። G+0 ላይ ሳሎን፣ ኪችን እና ባኞ ቤት። G+1 ላይ ዋና ሰፊ መኝታ፣ የልጆች መኝታ፣ ሚኒ ኪችን እና ጋራ ባኞ ቤት። G+2 ላይ ሰፊ ሳሎን፣ የእንግዳ ማረፊያ እና ሚኒ ሳሎን። ሁሉ ነገር ያለቀለት፣ ለመኖሪያ ተመራጭ አካባቢ። Commission 2% አለው። ጠቅላላ ዋጋ 13 ሚሊዮን ብር፣ ድርድር አለው።

ተመሳሳይ ቤቶች

የሚሸጡት ወይም የሚያከራዩት ንብረት አለዎት?

Do you have a property to sell or rent?

ንብረትዎን በነፃ ያትሙ እና በሺዎች የሚቆጠሩ ገዢዎችን ያግኙ።
Publish your property for FREE and reach thousands of potential buyers.

ተመሳሳይ ንብረቶች እየፈለጉ ነው?

Looking for similar properties?

ኢሜይልዎን ብቻ ያስገቡ — ተመሳሳይ ንብረቶች ሲገኙ ማሳወቂያ ይቀበሉ። መለያ አያስፈልግም።
Just enter your email — get notified when similar properties become available. No account required.

ለበለጠ መረጃ ደውሉ

13,000,000 ብር

ደውሉ