ለጨረታ የወጣ ባለ3 ጅምር ፎቅ (3-Floor Unfinished Building for Auction) — 1
1 / 1
ሌላሽያጭ3 ወር በፊት

ለጨረታ የወጣ ባለ3 ጅምር ፎቅ (3-Floor Unfinished Building for Auction)

13,365,778.8 ብር

Oromia(ክልል)Tuludimtu(ከተማ/ወረዳ)ጎመጁ ማደያ ጀርባ (Behind Gomeja Fuel Station)(አካባቢ)

ቱሉዲምቱ፣ ከጎመጁ ማደያ ጀርባ፣ ከመንገድ ብዙም ያላቀ

ንብረቱን ያጋሩ · Share Property

WhatsAppFacebook

የቤቱ ዝርዝር

14ክፍሎች
94.64ካሬ ሜ.

ዝርዝር መግለጫ

ለጨረታ የወጣ ባለ3 ጅምር ፎቅ። የሚገኘው ቱሉዲምቱ ከጎመጁ ማደያ ጀርባ ከመንገድ ብዙም ያላቀ። ካሬው 94.64 ሲሆን የክፍሉ ብዛት 14 ነው። የጨረታ መነሻ ዋጋ 13,365,778.80 ብር። ጨረታው የሚካሄደው መጋቢት 30 ከቀኑ 5 ሰዓት ልደታ ፍርድ አፈፃፀም አዳራሽ ነው። ምዝገባም ያው ቀን ነው። ተጫራቾች 1/4 የጨረታ መነሻ ዋጋ በንግድ ባንክ በሲፒኦ ማስያዝ አለባቸው። ቤቱን ለመጎብኘት መጋቢት 23፣ 24 እና 25 ጠዋት ከቀኑ 4 ሰዓት ፍርድ አፈፃፀም ቢሮ መገኘት ያስፈልጋል (ትራንስፓርት ይዘጋጃል)።

ተመሳሳይ ቤቶች

የሚሸጡት ወይም የሚያከራዩት ንብረት አለዎት?

Do you have a property to sell or rent?

ንብረትዎን በነፃ ያትሙ እና በሺዎች የሚቆጠሩ ገዢዎችን ያግኙ።
Publish your property for FREE and reach thousands of potential buyers.

ተመሳሳይ ንብረቶች እየፈለጉ ነው?

Looking for similar properties?

ኢሜይልዎን ብቻ ያስገቡ — ተመሳሳይ ንብረቶች ሲገኙ ማሳወቂያ ይቀበሉ። መለያ አያስፈልግም።
Just enter your email — get notified when similar properties become available. No account required.

ለበለጠ መረጃ ደውሉ

13,365,778.8 ብር

ደውሉ