3 Bedroom Apartment For Sale in Addis Ababa, Wossen — 1
1 / 1
አፓርትመንትሽያጭ3 ወር በፊት

3 Bedroom Apartment For Sale in Addis Ababa, Wossen

ዋጋ ሲጠየቅ · Price on Request

Addis Ababa(ክልል)Wossen(አካባቢ)

Wossen, Addis Ababa

ንብረቱን ያጋሩ · Share Property

WhatsAppFacebook

የቤቱ ዝርዝር

3ክፍሎች
78ካሬ ሜ.

ዝርዝር መግለጫ

ባለ 2 መኝታ እና ተጨማሪ 1 ስቶር ያለዉ 78 ካሬ ስፋት ያለው የመኖሪያ አፓርትመንት። ወሰን አካባቢ አስፓልት ዳር የሚገኝ አፓርትመንት። 2ኛ ወለል ላይ የሚገኝ ሲሆን ሊፍት የተገጠመለት እና ውሃ በፍፁም የማይቆራረጥበት አፓርትመንት ነዉ። ሰፈሩ ለከተማው ሴንተር ከመሆኑ በላይ ለመገናኛ ቅርብ የሆነ ሲሆን እየተገነባ ላለው አዲሱ ቤተ መንግስትም በቅርብ እርቀት የሚገኝ ነው። Located on the 2nd floor with elevator and uninterrupted water supply. Close to Megenagna and the new palace under construction.

ተመሳሳይ ቤቶች

የሚሸጡት ወይም የሚያከራዩት ንብረት አለዎት?

Do you have a property to sell or rent?

ንብረትዎን በነፃ ያትሙ እና በሺዎች የሚቆጠሩ ገዢዎችን ያግኙ።
Publish your property for FREE and reach thousands of potential buyers.

ተመሳሳይ ንብረቶች እየፈለጉ ነው?

Looking for similar properties?

ኢሜይልዎን ብቻ ያስገቡ — ተመሳሳይ ንብረቶች ሲገኙ ማሳወቂያ ይቀበሉ። መለያ አያስፈልግም።
Just enter your email — get notified when similar properties become available. No account required.

ለበለጠ መረጃ ደውሉ

ዋጋ አልተጠቀሰም