አስቸኳይ የሚሸጥ የሊዝ ቦታ - ለገሃር የንግድ ባንኩ አካባቢ 603 ካሬ — 1
1 / 2
ቦታሽያጭ1 ወር በፊት

አስቸኳይ የሚሸጥ የሊዝ ቦታ - ለገሃር የንግድ ባንኩ አካባቢ 603 ካሬ

82,000,000 ብር

ዋጋ ይደራደራል

Addis Ababa(ክልል)ለገሃር (የንግድ ባንኩ ትልቅ ህንፃ አካባቢ)(አካባቢ)

አዲስ አበባ፣ ለገሃር፣ የንግድ ባንኩ ትልቅ ህንፃ አካባቢ

ንብረቱን ያጋሩ · Share Property

WhatsAppFacebook

የቤቱ ዝርዝር

603ካሬ ሜ.

ዝርዝር መግለጫ

አስቸኳይ የሚሸጥ የሊዝ ቦታ። ስፋት በካርታ 603 ካሬ ሜትር፣ በይዞታ ጭማሪ አለው። ጠቅላላ የሊዝ እዳ 73 ሚሊዮን ብር ሲሆን 50% (31.5 ሚሊዮን) ቅድሚያ መከፈል አለበት፤ ቀሪው በ2 ዓመት ይከፈላል። ለእጁ 9 ሚሊዮን ብር ይፈልጋል። አጠቃላይ ዋጋ 82 ሚሊዮን ብር - ድርድር አለው። 2% ኮሚሽን ይከፈላል። ለበለጠ መረጃ ይደውሉ።

ተመሳሳይ ቤቶች

የሚሸጡት ወይም የሚያከራዩት ንብረት አለዎት?

Do you have a property to sell or rent?

ንብረትዎን በነፃ ያትሙ እና በሺዎች የሚቆጠሩ ገዢዎችን ያግኙ።
Publish your property for FREE and reach thousands of potential buyers.

ተመሳሳይ ንብረቶች እየፈለጉ ነው?

Looking for similar properties?

ኢሜይልዎን ብቻ ያስገቡ — ተመሳሳይ ንብረቶች ሲገኙ ማሳወቂያ ይቀበሉ። መለያ አያስፈልግም።
Just enter your email — get notified when similar properties become available. No account required.

ለበለጠ መረጃ ደውሉ

82,000,000 ብር

ደውሉ