ፎቶ አልተጫነም
ቤትሽያጭ3 ወር በፊት

ባለ 3 ምኝታ ቤት ለሽያጭ - ኮዬ

5,200,000 ብር

Addis Ababa(ክልል)ኮዬ(አካባቢ)

ኮዬ, Addis Ababa

ንብረቱን ያጋሩ · Share Property

WhatsAppFacebook

የቤቱ ዝርዝር

3ክፍሎች

ዝርዝር መግለጫ

ባለ 3 ምኝታ ቤት ለሽያጭ በኮዬ። ወለል ምድር ላይ የሚገኝ ነው። ተፈናቃዮች ባሉበት ሳይት ላይ ይገኛል። 400,000 ብር እዳ ያለበት ሲሆን ዋጋው ከነ እዳው ነው (ጠቅላላ 5.2 ሚሊዮን ብር)። ያላገባ ዶክመንት ያለው ሲሆን ቆንጆ ሆኖ የተሰራ ነው። እዳ ከፍሎ መጨረስ የሚፈልግ ሰው እንዲያናግር ተጠቁሟል።

ተመሳሳይ ቤቶች

የሚሸጡት ወይም የሚያከራዩት ንብረት አለዎት?

Do you have a property to sell or rent?

ንብረትዎን በነፃ ያትሙ እና በሺዎች የሚቆጠሩ ገዢዎችን ያግኙ።
Publish your property for FREE and reach thousands of potential buyers.

ተመሳሳይ ንብረቶች እየፈለጉ ነው?

Looking for similar properties?

ኢሜይልዎን ብቻ ያስገቡ — ተመሳሳይ ንብረቶች ሲገኙ ማሳወቂያ ይቀበሉ። መለያ አያስፈልግም።
Just enter your email — get notified when similar properties become available. No account required.

ለበለጠ መረጃ ደውሉ

5,200,000 ብር

ደውሉ