ፎቶ አልተጫነም
ቤትሽያጭ3 ወር በፊት

ለሽያጭ የቀረበ ቤት - ሀዋሳ ኢንደስትሪ ፖርክ አካባቢ

3,900,000 ብር

Sidama(ክልል)Hawassa(ከተማ/ወረዳ)ኢንደስትሪ ፖርክ ሁለተኛ ሜዳ አካባቢ(አካባቢ)

ሀዋሳ ኢንደስትሪ ፖርክ ሁለተኛ ሜዳ አካባቢ

ንብረቱን ያጋሩ · Share Property

WhatsAppFacebook

የቤቱ ዝርዝር

103ካሬ ሜ.

ዝርዝር መግለጫ

ለሽያጭ የቀረበ ቤት በሀዋሳ ኢንደስትሪ ፖርክ ሁለተኛ ሜዳ አካባቢ። ስፋት 103 ካሬ። የበር እና መስኮት መስታወት ስራ ብቻ የቀረው። ሴራሚክ፣ ጅፕሰም እና ቴራዞ ሁሉም ነገር ያለቀለት። የጣሪያ ክዳን በአዳማ ቆርቆሮ ያለቀ። የግቢ ቴራዞ፣ ሴፕቲክ ታንክ እና ሮቶ ስታንድ የጨረሰ። ዋጋ 3.9 ሚሊዮን ብር። Commission 2% አለው።

ተመሳሳይ ቤቶች

የሚሸጡት ወይም የሚያከራዩት ንብረት አለዎት?

Do you have a property to sell or rent?

ንብረትዎን በነፃ ያትሙ እና በሺዎች የሚቆጠሩ ገዢዎችን ያግኙ።
Publish your property for FREE and reach thousands of potential buyers.

ተመሳሳይ ንብረቶች እየፈለጉ ነው?

Looking for similar properties?

ኢሜይልዎን ብቻ ያስገቡ — ተመሳሳይ ንብረቶች ሲገኙ ማሳወቂያ ይቀበሉ። መለያ አያስፈልግም።
Just enter your email — get notified when similar properties become available. No account required.

ለበለጠ መረጃ ደውሉ

3,900,000 ብር

ደውሉ