ቤት
6,000,000 ብር
ለሽያጭ የቀረበ ቤት - ሀዋሳ ኢንደስትሪ ፖርክ ጀርባ ሳይት-2 አካባቢ
1 ወር በፊት
5,900,000 ብር
ዋጋ ይደራደራል
ሃዋሳ ወ/አማኑኤል ብልፅግና ቢሮ አካባቢ
አስቸኳይ ለሽያጭ የቀረበ L-Shape ቤት። ይዞታ ስፋት 200 ካሬ በካርታ። ሙሉ በሙሉ በብሎኬት የተሰራ፣ በጥሩ ሁኔታ ያለቀ ቤት። ዋናው ቤት ባለ-2 መኝታ ከሰፊ ከውስጥ ሻወር/ሽንት ቤት ጋር። ተጨማሪ ሁለት ባለ-2 ክፍል ዩኒቶች እያንዳንዳቸው ከውስጥ ሻወርና ሽንት ቤት ጋር። ወራዊ ኪራይ ከ20,000 ብር በላይ የሚያስገኝ። የውስጥና የውጭ ባኞ ቤት ያለው። ግቢው በቴራዞ የተሰራ እና በግንብ የታጠረ። ዋጋ 5.9 ሚሊዮን ብር (የተወሰነ ድርድር አለው)።
ቤት
6,000,000 ብር
1 ወር በፊት
ቤት
4,700,000 ብር
1 ወር በፊት
ቤት
5,000,000 ብር
1 ወር በፊት
ቤት
6,500,000 ብር
1 ወር በፊት
ቤት
4,500,000 ብር
1 ወር በፊት
ቤት
4,600,000 ብር
1 ወር በፊት
Do you have a property to sell or rent?
ንብረትዎን በነፃ ያትሙ እና በሺዎች የሚቆጠሩ ገዢዎችን ያግኙ።
Publish your property for FREE and reach thousands of potential buyers.
Looking for similar properties?
ኢሜይልዎን ብቻ ያስገቡ — ተመሳሳይ ንብረቶች ሲገኙ ማሳወቂያ ይቀበሉ። መለያ አያስፈልግም።
Just enter your email — get notified when similar properties become available. No account required.
ለበለጠ መረጃ ደውሉ
5,900,000 ብር