ለሽያጭ የቀረበ ቤት - ሀዋሳ ዳቶ ጎርጊስ አካባቢ — 1
1 / 1
ቤትሽያጭ3 ወር በፊት

ለሽያጭ የቀረበ ቤት - ሀዋሳ ዳቶ ጎርጊስ አካባቢ

3,500,000 ብር

ዋጋ ይደራደራል

Sidama(ክልል)Hawassa(ከተማ/ወረዳ)Dato Gorgis(አካባቢ)

ሀዋሳ ዳቶ ጎርጊስ አካባቢ

ንብረቱን ያጋሩ · Share Property

WhatsAppFacebook

የቤቱ ዝርዝር

2ክፍሎች
1WC
215ካሬ ሜ.

ዝርዝር መግለጫ

215 ካሬ (21.5x10) ቦታ ላይ የቆመ በብሎኬት የተሰራ L-shape ቤት። ግቢው በግንብ የታጠረ እና የሚያምር ሲሆን ዋናው ቤት ባለ 2 መኝታ ከውጭ ባኞቤት ጋር ያለው ነው። ትልቅ ቤት ለመገባት በቂ ቦታ አለው። ዋጋ 3.5 ሚሊዮን ብር (የተወሰነ ድርድር አለው)። 1 ሚሊዮን ብር የባንክ እዳ ስላለበት ቀስ ብሎ መክፈል ይቻላል። Commission 2% አለው።

ተመሳሳይ ቤቶች

የሚሸጡት ወይም የሚያከራዩት ንብረት አለዎት?

Do you have a property to sell or rent?

ንብረትዎን በነፃ ያትሙ እና በሺዎች የሚቆጠሩ ገዢዎችን ያግኙ።
Publish your property for FREE and reach thousands of potential buyers.

ተመሳሳይ ንብረቶች እየፈለጉ ነው?

Looking for similar properties?

ኢሜይልዎን ብቻ ያስገቡ — ተመሳሳይ ንብረቶች ሲገኙ ማሳወቂያ ይቀበሉ። መለያ አያስፈልግም።
Just enter your email — get notified when similar properties become available. No account required.

ለበለጠ መረጃ ደውሉ

3,500,000 ብር

ደውሉ