ፎቶ አልተጫነም
ቤትሽያጭ3 ወር በፊት

G+2 ቤት ለሽያጭ - ሃዋሳ አዲሱ መነሀሪያ ጀርባ አካባቢ

5,200,000 ብር

Sidama(ክልል)Hawassa(ከተማ/ወረዳ)አዲሱ መነሀሪያ ጀርባ(አካባቢ)

ሃዋሳ፣ አዲሱ መነሀሪያ ጀርባ አካባቢ

ንብረቱን ያጋሩ · Share Property

WhatsAppFacebook

የቤቱ ዝርዝር

4ክፍሎች
2WC
96ካሬ ሜ.

ዝርዝር መግለጫ

ውስን ፊንሽግ ስራ የቀረው G+2 ቤት። ይዞታ 96 ካሬሜትር። G+0 ላይ ሰፊ ሳሎን፣ 1 መኝታ እና ኪችን ከባኞ ቤት ጋር። G+1 ላይ 1 ዋና ሰፊ መኝታ፣ 2 የልጆች መኝታ ከጋራ ባኞ ቤት ጋር። G+2 ላይ ሰፊ ሳሎን ከተጨማሪ የእንግዳ ማረፊያ እና ሚኒ ሳሎን ያለው። የሴራሚክ፣ የበር እና መስኮት እና የአጥር በር ስራ ይቀረዋል። Commission 2% አለው። ጠቅላላ ዋጋ 5.2 ሚሊየን ብር።

ተመሳሳይ ቤቶች

የሚሸጡት ወይም የሚያከራዩት ንብረት አለዎት?

Do you have a property to sell or rent?

ንብረትዎን በነፃ ያትሙ እና በሺዎች የሚቆጠሩ ገዢዎችን ያግኙ።
Publish your property for FREE and reach thousands of potential buyers.

ተመሳሳይ ንብረቶች እየፈለጉ ነው?

Looking for similar properties?

ኢሜይልዎን ብቻ ያስገቡ — ተመሳሳይ ንብረቶች ሲገኙ ማሳወቂያ ይቀበሉ። መለያ አያስፈልግም።
Just enter your email — get notified when similar properties become available. No account required.

ለበለጠ መረጃ ደውሉ

5,200,000 ብር

ደውሉ