ፎቶ አልተጫነም
አፓርትመንትሽያጭ3 ወር በፊት

የሚሸጥ አፓርታማ - መገናኛ/ሾላ አካባቢ (123 ካሬ፣ 2 መኝታ፣ 7ኛ ፎቅ)

13,000,000 ብር

Addis Ababa(ክልል)መገናኛ / ሾላ(አካባቢ)

መገናኛ ሾላ አካባቢ፣ 7ኛ ፎቅ፣ አዲስ አበባ

ንብረቱን ያጋሩ · Share Property

WhatsAppFacebook

የቤቱ ዝርዝር

2ክፍሎች
2WC
123ካሬ ሜ.

ዝርዝር መግለጫ

123 ካሬ ሜትር ስፋት ያለው አፓርታማ፣ 7ኛ ፎቅ ላይ ይገኛል። ባለ 2 መኝታ ክፍሎች፣ 2 ባዝሩም፣ ተጨማሪ ትንሽ ክፍል አለው። G+9 ሆኖ በተገነባ ቅይጥ ህንፃ ውስጥ ሲሆን፣ ህንፃው ሊፍት (አገልግሎት ገና አልጀመረም)፣ የመኪና ማቆሚያ፣ ጀነሬተር እና የህንፃ አስተዳደር አገልግሎቶች አሉት። በወለሉ 2 ቤቶች ብቻ ናቸው። 2% ኮሚሽን ይጠበቃል፤ ወሳኝ ገዥ ብቻ ይደውሉ።

ተመሳሳይ ቤቶች

የሚሸጡት ወይም የሚያከራዩት ንብረት አለዎት?

Do you have a property to sell or rent?

ንብረትዎን በነፃ ያትሙ እና በሺዎች የሚቆጠሩ ገዢዎችን ያግኙ።
Publish your property for FREE and reach thousands of potential buyers.

ተመሳሳይ ንብረቶች እየፈለጉ ነው?

Looking for similar properties?

ኢሜይልዎን ብቻ ያስገቡ — ተመሳሳይ ንብረቶች ሲገኙ ማሳወቂያ ይቀበሉ። መለያ አያስፈልግም።
Just enter your email — get notified when similar properties become available. No account required.

ለበለጠ መረጃ ደውሉ

13,000,000 ብር

ደውሉ