ለሽያጭ የቀረበ ኮንዶሚንየም - ሃዋሳ ወ/አማኑኤል ኮንዶሚንየም (ባለ 3 መኝታ) — 1
1 / 1
አፓርትመንትሽያጭ3 ወር በፊት

ለሽያጭ የቀረበ ኮንዶሚንየም - ሃዋሳ ወ/አማኑኤል ኮንዶሚንየም (ባለ 3 መኝታ)

2,700,000 ብር

Sidama(ክልል)Hawassa(ከተማ/ወረዳ)Wondoamanuel Condominium(አካባቢ)

ሃዋሳ ወ/አማኑኤል ኮንዶሚንየም, G+0 ወለል

ንብረቱን ያጋሩ · Share Property

WhatsAppFacebook

የቤቱ ዝርዝር

3ክፍሎች
72ካሬ ሜ.

ዝርዝር መግለጫ

ለሽያጭ የቀረበ ኮንዶሚንየም በሃዋሳ ወ/አማኑኤል ኮንዶሚንየም። ባለ 3 መኝታ ሰፋ ካለ ሳሎን ጋር። የመጀመሪያ (G+0) ወለል ላይ የሚገኝ። ይዞታ 72 ካሬ ሜትር። 1 ሚሊዮን ብር ባንክ ላይ ሲሆን፣ 1.7 ሚሊዮን ብር በካሽ ተጨምሮ ጠቅላላ ዋጋ 2.7 ሚሊዮን ብር (ድርድር የለውም)። የባንኩ ወራዊ ከፍያ 8,500 ብር። Commission 2% አለው። ተሽጧል።

ተመሳሳይ ቤቶች

የሚሸጡት ወይም የሚያከራዩት ንብረት አለዎት?

Do you have a property to sell or rent?

ንብረትዎን በነፃ ያትሙ እና በሺዎች የሚቆጠሩ ገዢዎችን ያግኙ።
Publish your property for FREE and reach thousands of potential buyers.

ተመሳሳይ ንብረቶች እየፈለጉ ነው?

Looking for similar properties?

ኢሜይልዎን ብቻ ያስገቡ — ተመሳሳይ ንብረቶች ሲገኙ ማሳወቂያ ይቀበሉ። መለያ አያስፈልግም።
Just enter your email — get notified when similar properties become available. No account required.

ለበለጠ መረጃ ደውሉ

2,700,000 ብር

ደውሉ