ጅምር G+2 ቤት ለሽያጭ - ሃዋሳ አዲሱ መነሀሪያ አካባቢ — 1
1 / 3
ቤትሽያጭ3 ወር በፊት

ጅምር G+2 ቤት ለሽያጭ - ሃዋሳ አዲሱ መነሀሪያ አካባቢ

5,300,000 ብር

ዋጋ ይደራደራል

Sidama(ክልል)Hawassa(ከተማ/ወረዳ)አዲሱ መነሀሪያ(አካባቢ)

ሃዋሳ አዲሱ መነሀሪያ አካባቢ

ንብረቱን ያጋሩ · Share Property

WhatsAppFacebook

የቤቱ ዝርዝር

200ካሬ ሜ.

ዝርዝር መግለጫ

አስቸኳይ ሽያጭ። ጅምር G+2 ህንፃ። ይዞታ ስፋት 200 ካሬ። G+1 ስትራክቸሩ ያለቀ፣ እስከ አንደኛ ወለል ተሞልቶ ያለቀ። ለመኖሪያ ተመራጭ እና ምቹ የሆነ አካባቢ ላይ የሚገኝ። አመታዊ ሊዝ 21,000 ብር ብቻ። ጠቅላላ ዋጋ 5.3 ሚልየን ብር (ውስን ድርድር አለው)።

ተመሳሳይ ቤቶች

የሚሸጡት ወይም የሚያከራዩት ንብረት አለዎት?

Do you have a property to sell or rent?

ንብረትዎን በነፃ ያትሙ እና በሺዎች የሚቆጠሩ ገዢዎችን ያግኙ።
Publish your property for FREE and reach thousands of potential buyers.

ተመሳሳይ ንብረቶች እየፈለጉ ነው?

Looking for similar properties?

ኢሜይልዎን ብቻ ያስገቡ — ተመሳሳይ ንብረቶች ሲገኙ ማሳወቂያ ይቀበሉ። መለያ አያስፈልግም።
Just enter your email — get notified when similar properties become available. No account required.

ለበለጠ መረጃ ደውሉ

5,300,000 ብር

ደውሉ