ለሽያጭ የቀረበ ቤት - ሀዋሳ አቶቴ አካባቢ, L-Shape ባለ3 መኝታ — 1
1 / 1
ቤትሽያጭ3 ወር በፊት

ለሽያጭ የቀረበ ቤት - ሀዋሳ አቶቴ አካባቢ, L-Shape ባለ3 መኝታ

5,650,000 ብር

ዋጋ ይደራደራል

Sidama(ክልል)Hawassa(ከተማ/ወረዳ)Atote(አካባቢ)

ሀዋሳ አቶቴ አካባቢ፣ ከዋናው አስፖልት 300ሜትር ገባ ብሎ

ንብረቱን ያጋሩ · Share Property

WhatsAppFacebook

የቤቱ ዝርዝር

3ክፍሎች
1WC
200ካሬ ሜ.

ዝርዝር መግለጫ

ሀዋሳ አቶቴ አካባቢ የሚገኝ L-shape ባለ3 መኝታ ቤት። ይዞታ ስፋት 200 ካሬ። ከዋናው አስፖልት 300ሜትር ገባ ብሎ ይገኛል። ሁሉም ነገር ጥቅቅ ብሎ ያለቀ። የውስጥ እና የውጭ ኪችን፣ ባኞ ቤት ያለው። ዋጋ 5,650,000 ብር (የተወሰነ ድርድር አለው)። Commission 2% አለው።

ተመሳሳይ ቤቶች

የሚሸጡት ወይም የሚያከራዩት ንብረት አለዎት?

Do you have a property to sell or rent?

ንብረትዎን በነፃ ያትሙ እና በሺዎች የሚቆጠሩ ገዢዎችን ያግኙ።
Publish your property for FREE and reach thousands of potential buyers.

ተመሳሳይ ንብረቶች እየፈለጉ ነው?

Looking for similar properties?

ኢሜይልዎን ብቻ ያስገቡ — ተመሳሳይ ንብረቶች ሲገኙ ማሳወቂያ ይቀበሉ። መለያ አያስፈልግም።
Just enter your email — get notified when similar properties become available. No account required.

ለበለጠ መረጃ ደውሉ

5,650,000 ብር

ደውሉ