ሻጭ እንፈልጋለን - ቀበሌ 11 ዲያስፖራ 150 ካሬ G+1 ቤት — 1
1 / 1
ቤትሽያጭ2 ወር በፊት

ሻጭ እንፈልጋለን - ቀበሌ 11 ዲያስፖራ 150 ካሬ G+1 ቤት

ዋጋ ሲጠየቅ · Price on Request

ዋጋ ይደራደራል

Addis Ababa(ክልል)ዲያስፖራ(አካባቢ)

ቀበሌ 11, ዲያስፖራ, Addis Ababa

ንብረቱን ያጋሩ · Share Property

WhatsAppFacebook

የቤቱ ዝርዝር

150ካሬ ሜ.

ዝርዝር መግለጫ

ሻጭ እንፈልጋለን። ቀበሌ 11 ዲያስፖራ አካባቢ 150 ካሬ G+1 ቤት። ቤቱ ሰሜን ሳይት ሆኖ ሁሉ ነገር ያለቀለት። የቤቱ ፉኒሽንግ በውጭ ሴራሚክስ፣ አልሙኔም፣ ደረጃው ግራናይት፣ ዘመናዊ ኪችን ካቢኔት፣ ቁም ሳጥን፣ የቤቱ ፓርቲሽን የተፈጥሮ ብርሃን እንዲሁም በቂ የአየር ዝውውር ያለው። ሻጭ ወይንም የሻጭ ቀጥታ ደላላ ብቻ ያናግረኝ። Zagusha Property Media

ተመሳሳይ ቤቶች

የሚሸጡት ወይም የሚያከራዩት ንብረት አለዎት?

Do you have a property to sell or rent?

ንብረትዎን በነፃ ያትሙ እና በሺዎች የሚቆጠሩ ገዢዎችን ያግኙ።
Publish your property for FREE and reach thousands of potential buyers.

ተመሳሳይ ንብረቶች እየፈለጉ ነው?

Looking for similar properties?

ኢሜይልዎን ብቻ ያስገቡ — ተመሳሳይ ንብረቶች ሲገኙ ማሳወቂያ ይቀበሉ። መለያ አያስፈልግም።
Just enter your email — get notified when similar properties become available. No account required.

ለበለጠ መረጃ ደውሉ

ዋጋ አልተጠቀሰም

ደውሉ